Page 1 of 1

አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 01:38
by Horus
ዩኒቨርሲቲ ተብዬ የድንቁርና ማዕከሎች የተማሪዎችን ደህንነት ማስጠበቅ ካልቻሉ ፌዴራል መንግስት ባጀታቸውን ቆርጦ እንዲዘጉ ማድረግ አለበት። አንድ ዞን ያሸባሪዎች መፈልፈያ ከሆነ የውድቀቱ ምልክት ነው !!! ስልጤ ወደ ዝቅጠት እየወረደች ሕዝቧ ጸጥ ብሎ ተኝቷል!! አሳፋሪ ነው !!!

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 01:48
by tolcha
Horus wrote:
01 May 2022, 01:38
ዩኒቨርሲቲ ተብዬ የድንቁርና ማዕከሎች የተማሪዎችን ደህንነት ማስጠበቅ ካልቻሉ ፌዴራል መንግስት ባጀታቸውን ቆርጦ እንዲዘጉ ማድረግ አለበት። አንድ ዞን ያሸባሪዎች መፈልፈያ ከሆነ የውድቀቱ ምልክት ነው !!! ስልጤ ወደ ዝቅጠት እየወረደች ሕዝቧ ጸጥ ብሎ ተኝቷል!! አሳፋሪ ነው !!!
Faltii!!!

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 02:06
by Horus
ሙፈሪያት ከሚል አቢይ አህመድ የሰላም ሚኒቲር አደረጋት! ስልጤ ደሞ እጅግ ጥንታዊ የጉራጌ ማዕረግ ሰጣት ፤ 'ጊስቴ' ብሎ ። ጊስቴ ማለት ንግስት ማለት ነው ። የወንድ ታላቅ መሪ 'አጋዝ ' ይባላል ፣ የሴት ታላቅ መሪ 'ጊሥቴ' እንላታለን። ታዲያ ጊስቴ ሙፈሪያት ስልጤ እንዲህ በአሸባሪዎች ሲዋረድ ድምጽና መሪነቷ የታለ? ሬድዋን ሁሴን አቢይ ሚኒስትር ደኤታ ሚኒስት ብሎታል ። እርግጥ ስልጤ አጋዝ አላለውም ። ግን እሱስ ቢሆን ትንሹ ስልጤ ከቀሩት ኢትዮጵያ ተነጥሎ የአክራሪ እስላምና የሽብርተኞች መፈልፈያ ሲሆን የታለ የሱ መሪነት?

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 17:45
by Horus

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 19:43
by Union
:lol: :lol: :lol:

ሊስትሮ ሆረስ በመጨረሻም ዝምታውን ሰበረ :lol:

ነግ በኔ ብለሽ
አልቅሽ ትናንት ብልሽ
ምነው ኩሉን ትተሽ
ዛሬ ፊትሽን ነጨሽ

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 20:24
by Union
አታልቅሺ በጣም ሆድሽም አይባባ
ሆድሽ ነው ጠላትሽ ይሞታል ለመባ
ሞት የማይበግረው አለሽ ጥሩ ሌባ
ያቀፈት ብሬላላ ስንት ይዞልሽ ገባ።
ምንአገባሽ አንቺ ቢቃጠል ቢነድ
ይዞልሽ ይመጣል ሙኩት ባለቀንድ

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 20:28
by Horus
union - የምትባል የሴተኛ አዳሪ ልጅ ትንሽ ታገስ አሸባሬ የቆሻሻ ወያኔ ካድሬን በራሳችን ሴራ መንጥረን አውጥተን ጸሃይ ላይ እስከ ምናሰጣው !!

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 20:33
by Union
አንቺ ሆድአዳሪ አስጨነቀሽ ሀቁ
አብይ እና ወያኔ ቆዩ ከታረቁ
Horus wrote:
01 May 2022, 20:28
union - የምትባል የሴተኛ አዳሪ ልጅ ትንሽ ታገስ አሸባሬ የቆሻሻ ወያኔ ካድሬን በራሳችን ሴራ መንጥረን አውጥተን ጸሃይ ላይ እስከ ምናሰጣው !!

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 22:24
by Educator
Omg, I love it. God bless you, union!

"አንቺ ሆድአዳሪ አስጨነቀሽ ሀቁ
አብይ እና ወያኔ ቆዩ ከታረቁ"

union wrote:
01 May 2022, 20:33
አንቺ ሆድአዳሪ አስጨነቀሽ ሀቁ
አብይ እና ወያኔ ቆዩ ከታረቁ
Horus wrote:
01 May 2022, 20:28
union - የምትባል የሴተኛ አዳሪ ልጅ ትንሽ ታገስ አሸባሬ የቆሻሻ ወያኔ ካድሬን በራሳችን ሴራ መንጥረን አውጥተን ጸሃይ ላይ እስከ ምናሰጣው !!

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 22:29
by Right
Union,
Wow! You just nailed him!

Re: አሳፋሪው የስልጤ ቁልቁል ዝቅጠትና የሙፈሪያት እና የሬድዋን ዝምታ!! የት/ሚኒስቴር ስለ ወራቤ "ዩኒቨርሲቲ" ለምን ዝም ይላል?

Posted: 01 May 2022, 23:38
by Selam/
Minion የስሙኒ ልጅ - አንቺ ጫጬት፣ ዛሬ ወተት ሳይሆን ክፍቱን ያደረ ስዋ ነው መሰለኝ የጠጣሽው፣ ብዙ አቀረሸሽ። የፈረደባት…