Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12792
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 30 Apr 2022, 13:10
ፔሌ ለእግር ኳስ እንደተፈጠረ ሁሉ ኤርሚያስ አመልጋም ለማጭበርበር የተፈጠረ ነው የሚመስለው::
ኢሊባባ ከኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ማለቱ ተሰማ!
ግዙፉ የቻይና የቴክኖሎጂ ኩባንያ አሊባባ ከእውቁ ኢትዮጵያዊ የቢዝነው ሰው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ማለቱ ሪፖርተር ዘግቧል፡፡
ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ ይዞት በወጣው ዘገባ ላይ እንዳመለከተው፣ ኩባንያው ከኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ከማለቱ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ለመጀመር የያዘው እቅድ እንደሌለም ገልጧል፡፡
በተያዘው ዓመት ጥር ወር ላይ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ አዲስ ኩባንያ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ትግበራ ሊገባ መሆኑን ለመገናኛ ብዙኃን ገልጸው ነበር፡፡ ነገር ግን ጋዜጣው የአሊባባ ዓለም አቀፍ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ የሆኑት ሉሺያ ማክን በስልክ አግኝቻቸው አሊባባ በኢትዮጵያ የኢ ኮሜርስ አጋር የለውም ብለውኛል ሲል ዘግቧል፡፡ ይህንኑ የኩባንያው የአውሮፓ፣ አፍሪካ እና መካከለኛው ምሥራቅ ሌላ ኃላፊም አረጋግጠዋል፡፡
-
Lakeshore
- Member
- Posts: 2627
- Joined: 24 Jul 2018, 09:32
Post
by Lakeshore » 30 Apr 2022, 16:28
including Hourus most of them are money worhsipers no deep principle. Look at Birhanu nega
-
Right
- Member
- Posts: 3787
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 30 Apr 2022, 16:43
They are all the same. They are known dogging taxes bleeding the country. They mix $$[deleted] and banana and sell it as $$[deleted].
They have found Abiye a perfect partner in corruption.
But it will not last long.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 30 Apr 2022, 17:14
The number one “ Amhara” Lakeshore welcome back. How come your “anger” towards Weyanes was replaced with that of Gurages. Just wondering.
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 30 Apr 2022, 17:20
Uncle Tom,
አጭበርባሪዎቹማ ከቃሊጢ አልወጡም፣
"አክሰስ"(Real-estate) ስራው እዲቆም የተደረገው በኢሐአደግ ሲሆን፣ ለግንባታ ከፍሎ ያስመጣውን የ 250 ሚልዮን ብረት ሜቴክ ተጠቅሞበት ዋጋውን ሳይከፍል ቀርቷል፤ "አክሰስ" (Real-estate) እንደገና እንዲከፍል ተጠይቋል፣ ኤርምያስ ቢኖረውም እንኳን እንበልና
ላለመዘረፍ አለመክፈሉ ተገቢ ነው፤
ዘራፊዎቹ ሥር ቤት ቀርተዋል፣ ኤርሚያስ ከስር ተለቋል። በቃ!
ሪፖርተር ለምን ኤርሚያስን አልጠየቀም? የአሊባባን መጠየቅ ምን አመጣው??
Thomas H wrote: ↑30 Apr 2022, 13:10
ፔሌ ለእግር ኳስ እንደተፈጠረ ሁሉ ኤርሚያስ አመልጋም ለማጭበርበር የተፈጠረ ነው የሚመስለው::
ኢሊባባ ከኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ማለቱ ተሰማ!
ግዙፉ የቻይና የቴክኖሎጂ ኩባንያ አሊባባ ከእውቁ ኢትዮጵያዊ የቢዝነው ሰው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ማለቱ ሪፖርተር ዘግቧል፡፡
ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ ይዞት በወጣው ዘገባ ላይ እንዳመለከተው፣ ኩባንያው ከኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ከማለቱ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ለመጀመር የያዘው እቅድ እንደሌለም ገልጧል፡፡
በተያዘው ዓመት ጥር ወር ላይ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ አዲስ ኩባንያ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ትግበራ ሊገባ መሆኑን ለመገናኛ ብዙኃን ገልጸው ነበር፡፡ ነገር ግን ጋዜጣው የአሊባባ ዓለም አቀፍ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ የሆኑት ሉሺያ ማክን በስልክ አግኝቻቸው አሊባባ በኢትዮጵያ የኢ ኮሜርስ አጋር የለውም ብለውኛል ሲል ዘግቧል፡፡ ይህንኑ የኩባንያው የአውሮፓ፣ አፍሪካ እና መካከለኛው ምሥራቅ ሌላ ኃላፊም አረጋግጠዋል፡፡
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 30 Apr 2022, 18:52
He is throwing off his mask for the final showdown. He realized no amount of let alone mask, even bulletproof vest is not enough to counter what is coming from Abiy’s ENDF.
The end of weyane is on the horizon
Sam Ebalalehu wrote: ↑30 Apr 2022, 17:14
The number one “ Amhara” Lakeshore welcome back. How come your “anger” towards Weyanes was replaced with that of Gurages. Just wondering.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 34529
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Apr 2022, 22:36
ሳም እባላለሁ፣
እኔ የኤርሚያስና አሊባባ ጉዳይ ችግር እንዳለው አውቅ ነበር። ኤርሚያስ ከመታሰሩ በፊት ከአሊባባ ጋር ዲጂታል ንግድ ስይስተም ኢትዮጵያ ለመጀመር ተስማምተናል ብሎ ነበር ። ከዚያ እሱ ልክ እንደ ታሰረ አቢይ አህመድና ያሊባባው ሰውዬ ቤተ ማንግስት ተገናኙ። ያኔ ነው እነአቢይ የኤርሚያስን ሃሳብ እንዳልፈለጉት ያወቁት ። ከዚያም አሊባባና አቢይ ሲስተሙን ይጀምሩታ ብዬ ስጠብቅ አሊባባም ድምጹ ጠፋና ቴሌኮም የራሱ ዲጂታል ሲስተሞች ያወጣ ጀመር። ስለዚህ የተካሄደው የቢዝነስ ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለም ። ያ ሁሉ እነሱ በጠበቆቻቸው የሚርሱት ነገር እንጂ የማንም ደንቆሮ ወያኔ እዚህ ፎረም ላይ የሚለፋደድበት የቡና ቤት ወሬ አይደለም ።
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4384
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 01 May 2022, 00:16
Dawi wrote: ↑30 Apr 2022, 17:20
Uncle Tom,
አጭበርባሪዎቹማ ከቃሊጢ አልወጡም፣
"አክሰስ"(Real-estate) ስራው እዲቆም የተደረገው በኢሐአደግ ሲሆን፣ ለግንባታ ከፍሎ ያስመጣውን የ 250 ሚልዮን ብረት ሜቴክ ተጠቅሞበት ዋጋውን ሳይከፍል ቀርቷል፤ "አክሰስ" (Real-estate) እንደገና እንዲከፍል ተጠይቋል፣ ኤርምያስ ቢኖረውም እንኳን እንበልና
ላለመዘረፍ አለመክፈሉ ተገቢ ነው፤
ዘራፊዎቹ ሥር ቤት ቀርተዋል፣ ኤርሚያስ ከስር ተለቋል።
በቃ!
ሪፖርተር ለምን ኤርሚያስን አልጠየቀም? የአሊባባን መጠየቅ ምን አመጣው??
Thomas H wrote: ↑30 Apr 2022, 13:10
ፔሌ ለእግር ኳስ እንደተፈጠረ ሁሉ ኤርሚያስ አመልጋም ለማጭበርበር የተፈጠረ ነው የሚመስለው::
Oh my
Who is Dawi?
Another nick name for Horus?
What kind of mess is this?
ኢሊባባ ከኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ማለቱ ተሰማ!
ግዙፉ የቻይና የቴክኖሎጂ ኩባንያ አሊባባ ከእውቁ ኢትዮጵያዊ የቢዝነው ሰው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ማለቱ ሪፖርተር ዘግቧል፡፡
ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ ይዞት በወጣው ዘገባ ላይ እንዳመለከተው፣ ኩባንያው ከኤርሚያስ አመልጋ ጋር ያሰርኩት ውል የለም ከማለቱ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ለመጀመር የያዘው እቅድ እንደሌለም ገልጧል፡፡
በተያዘው ዓመት ጥር ወር ላይ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ አዲስ ኩባንያ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ትግበራ ሊገባ መሆኑን ለመገናኛ ብዙኃን ገልጸው ነበር፡፡ ነገር ግን ጋዜጣው የአሊባባ ዓለም አቀፍ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ የሆኑት ሉሺያ ማክን በስልክ አግኝቻቸው አሊባባ በኢትዮጵያ የኢ ኮሜርስ አጋር የለውም ብለውኛል ሲል ዘግቧል፡፡ ይህንኑ የኩባንያው የአውሮፓ፣ አፍሪካ እና መካከለኛው ምሥራቅ ሌላ ኃላፊም አረጋግጠዋል፡፡
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12792
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 01 May 2022, 10:36
እባካችሁን ሰው ላይ ለመፍረድ አንቸኩል :: እኔ በግሌ እያጣራሁ ነው :: በኔ ግምት የማይሰበረው ኤርሚያስ ባባ ውል የተፈራረመው ከአሊባባ ጋር ሳይሆን ከጥሩነሽ ዲባባ ጋር ሊሆን ይችላል::
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12792
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 05 May 2022, 19:56
-
union
- Senior Member
- Posts: 10030
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 06 May 2022, 01:14
Yup, it is Horus. Horus is a retired old man with over 10 nicknames on ER
Abaymado wrote: ↑01 May 2022, 00:16