Page 1 of 1

ወሎ የኡለማዎች እና የእስልምና ሃይማኖት ሊቃውንት መነኻርያ፤የመሃመዲያን(ማመዶች) ግንድ፥ የዓሊ-ቤት ዐበይ-ቤት አገር እያለ፤ ምነው ስልጤ፤ አዲስ አበባ፥ትግሬ፤ወዘተ ተንጣጣ?

Posted: 30 Apr 2022, 10:14
by Abere
ወሎ የኡለማዎች እና የእስልምና ሃይማኖት ሊቃውንት መነኻርያ፤የመሃመዲያን(ማመዶች) ግንድ፥ የዓሊ-ቤት ዐበይ-ቤት አገር እያለ፤ ምነው ስልጤ፤ አዲስ አበባ፥ትግሬ፤ወዘተ ተንገበገበ? የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ።ከእኛ በላይ ፉጨት አፍ ለማሞጥሞጥ ነው አሉ። ከቤተ-አማራዎች በላይ እኔ አውቅልህ፤ ያልበላህን ልከክልህ ሲሉ የኦሮሙማ ተላላኪ ውታፍ ነቃዮች እና ኦሮሙማዎች ማሳዘን ሳይሆን ያስቃሉ - ቂላቂል ናቸው። ወሎ ከፍተኛ የእስልምና ምሁራን መፍለቂያ ነው - በየቦታው ከ100 እስከ 150 የሚደርሱ ደረሳዎች የሚርመሰመሱበት፤ በየገጠር መንድር ዛውያ እና መስጊድ የሞላበት ከየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር እስልምና የገዘፈበት ምድር ነው። በአንጻሩ ደግሞ እንድሁ የክርስትና ሃይማኖት ታሪካዊ ደብር እና ገዳማት ምሁራን የሚፈልቁበት ምድር ነው። እነኝህ ሃይማኖቶች ተዛምደው ይገኙበታል። የክርስትና እምነት የቆሎ ተማሪ በእንተ ስማ ለማርያም ብሎ ከገጠር ጎጆ ተቀብሎ በአኩፋዳው ሞልቶ ሲሄድ የእስልምና ሃይማኖት ተማሪው ደግሞ ሙንታ አለም ደረሳ ብሎ ከዚያ ከገጠር ጎጆ ተቀብሎ ይሄዳል። የቆሎ ተማሪ ደብቴ እና ደረሳው በምንገድ ላይ ከሰላምታ መቀያየር ባሻገር ምን አገኘህ መጣህ፥ ውሻ አለዎይ፥ሰው አለዎይ? ብለው ይነጋገረሉ። ታዲያ እስልምና እና ክርስትና ድር እና ማጉ የሆነው ወሎ ቤተ-አማራ ሰላም ባለበት የስልጤ፥ የአዲስ አበባ ኦሮሙማ ዱርዬ፤ የሉኝታውን ሙልጭ አድሮጎ የበላ የትግሬ ወንበደ ዛሬ የእስልምና እምነት ተቆርቋሪ ሁነው ይለጠፋሉ፤ ይለፈልፋሉ። የተበላ ዕቁብ ነው። የአማራ ህዝብ ነቅቷል - ከጠላቶቹ ብዙ እጥፍ ቀድሞ ሄዷል። ለዚህም ነው ፋኖ ጀኔራል አሰን ከሪሙ (አንዳ እንዶች ፋኖ ፊልድ ማርሻል ይሉታል) አማራ ፋኖ ነው ፋኖ አማራ ነው ያለው። የሴረኞች ሴራ በአፈጢሙ የደፋው የወሎ ሙስሊም አማራ ነው። አማራ የሚገደለው አማራ በመሆኑ ብቻ ነው። የአንድ አማራ ሞት የሁሉም አማራ ሞት ነው። በየቦታው አፉን የሚከፍተው የእስልምና እምነት ተቆርቋሪ አማራን ለመግደል እና የአማራ የሰላም የማዕዘን ዐለት የሆነውን ፋኖን ለማጠልሸት። የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ - የስልጤ - አዲስ አበባ፥የትግሬ የዐዞ እንባ።

Re: ወሎ የኡለማዎች እና የእስልምና ሃይማኖት ሊቃውንት መነኻርያ፤የመሃመዲያን(ማመዶች) ግንድ፥ የዓሊ-ቤት ዐበይ-ቤት አገር እያለ፤ ምነው ስልጤ፤ አዲስ አበባ፥ትግሬ፤ወዘተ ተንጣጣ?

Posted: 30 Apr 2022, 10:39
by EthioRedSea
Wello is Tigray and Agaw. There should not be any Muslims in Wollo. They are minority. Islam has no root in Wollo. Some were converted to Islam by force by Gragn Ahmed. We need to ban Islam in Wollo.

Re: ወሎ የኡለማዎች እና የእስልምና ሃይማኖት ሊቃውንት መነኻርያ፤የመሃመዲያን(ማመዶች) ግንድ፥ የዓሊ-ቤት ዐበይ-ቤት አገር እያለ፤ ምነው ስልጤ፤ አዲስ አበባ፥ትግሬ፤ወዘተ ተንጣጣ?

Posted: 30 Apr 2022, 10:53
by Abere
በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየኖርክ ወደ ድንጋይ ዘመን አትመለስ። በእንደዚህ አይነት አስተሳሰብህ ምንም ፊደል የማያውቅ ማናቸውም ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው እጅግ ይበልጥሃል። እህል በወጥ የሚበላ ሰው እንድህ አድርጎ አያስብም።ኢትዮጵያን ለመፈለግ ከሄድ ወሎ ነው መሄድ ያለብህ - ትግራይ አይደለም። ወሎ የአማራ ምብርት እና ልብ ነች። የኢትዮጵያም እምብርት ነች። የነገስታት ምድር ነች። ስለዚህም ነው ማናቸውም በኢትዮጵያ ላይ የሚመጣ የጦርነት እክል ወሎን መሃል የሚያደርጋት።
EthioRedSea wrote:
30 Apr 2022, 10:39

Posted: 30 Apr 2022, 12:02
by Selam/
…እህል በወጥ የሚበላ ሰው…
:lol: :lol: :lol:
He doesn’t. He only eats rotten wheat, which blinded his eyes & thickened his heart. The brain thing didn’t exist from the get go.

Abere wrote:
30 Apr 2022, 10:53

Posted: 30 Apr 2022, 16:09
by Abere
Wheat addiction impaired his judgment. Expired GMO wheat significantly increase DNA damage in brains which consequently one to suffer from depravity. :lol: :lol:
Selam/ wrote:
30 Apr 2022, 12:02