Page 1 of 1
"አገር እየፈረሰ ነው። ድሮ የፈለገ ብንጨካከን ቀብር ላይ፤ የሞተ ሰው ላይ፤ በሃይማኖት አባት ላይ አይጨከንም ነበር። የሚያይዘንና የሚኗኑረን social fabric እያጣን ነው"
Posted: 30 Apr 2022, 07:59
by sarcasm
የጎንደሩ ጭፍጨፋ
"አገር እየፈረሰ ነው፤ የአገር መፍረስ ምልክት ነው ይሄ። የተከበሩና የተቀደሱ ተቋማት እያጣን ነው። ድሮ የፈለገ ብንጨካከን ቀብር ላይ፤ የሞተ ሰው ላይ አይጨከንም ነበር። የፈለገ ብትጨካከን የሃይማኖት አባት ላይ አይጨከንም ነበር። የምናከብረው የሚያይዘንና የሚኗኑረን social fabric እያጣን ነው"
Re: "አገር እየፈረሰ ነው። ድሮ የፈለገ ብንጨካከን ቀብር ላይ፤ የሞተ ሰው ላይ፤ በሃይማኖት አባት ላይ አይጨከንም ነበር። የሚያይዘንና የሚኗኑረን social fabric እያጣን ነው"
Posted: 30 Apr 2022, 10:29
by Abere
ትህንግ-ወያኔ ጭንቅላታቸውን ቆርጦ ከአንገታቸው እስከ ሆዲ ዕቃቸው አንድ ቀበሌ፥ ጭንቃላታቸውን ደግሞ ከሌላ ቀበሌ የቀበራቸው ተገዳላዮች ስለ እነርሱ ቢወራ መልካም አይሆንም። የተቀበረ አስከሬ ከመቃብር ቆፍሮ አውጥቶ በድኑን በጥይት ደብድቦ ለጅብ እራት ስለሚሰጠው ትህነግ-ወያኔ ለምን አይወራም? የወያኔ ውታፍ ነቃዮች የእራሳቸው አሮባቸው ስለ ሰላሙ አማራ ማውራት ይፈልጋሉ። ዘፋኙ ጨርሶታል።ስለ ወያኔ ጉዳይ ምላሷ ብቻ አልሞተም።
ተከፍሎሻል ዋጋሽ
አንቺ ማን እንደሆንሽ ትታወቂአለሽ፤
የተንኮል፡ የቂም በቀልና የጥላቻ ቋት ነሽ፡፡
የዘራሽውንም እያጨድሽ ትገኛለሽ፡፡.