Page 1 of 1

ለአማራ ህዝብ በመቆሙ ምክንያት በሴረኛውና በኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ከስራው የተባረውንን ከአቶ ዮሃንስ ቧያለው ጎን እንቁም!!

Posted: 29 Apr 2022, 20:03
by Wedi
ለአማራ ህዝብ በመቆሙ ምክንያት በሴረኛውና በኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ከስራው የተባረውንን ከአቶ ዮሃንስ ቧያለው ጎን እንቁም!!

የበደሉንን ስንከስ የረዱንን አንረሳም እናመሰግናለን
ብዙወቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት አቅማቸው በፈቀደው ሁሉ ከጎናችን የቆሙትን ወንድም እንድናመሰግን እና አክብሮታችን እንድንገልፅ መድረክ አመቻችልን ባላችሁት መሰረት ወንድማችንን ለማመስገን ይህን አዘጋጅተናል ተሳተፉ፡፡
ያስከፉንን ስንከስ የቆሙልንን እናመስግን !!!
አስተባባሪ
አበበ በለው

:idea:
https://www.gofundme.com/f/mjevk
:idea: