ከሚከተሉት ታሪክ ሳይማሩ ታሪክ የሚያወሩ መሪዎችመካከል በአቦሰጥ የትኛው ትክክል ዴሰኮረ?
Posted: 28 Apr 2022, 17:32
ሀ) መለስ ዜናዊ < የአክሱም ሃውልት ለወላይታ እና ጉራጌ ምኑ ነው።>
ለ) መንግስቱ ኃ/ማርያም < አማራ ማለት ተራራ ነው።>
ሐ) ዐብይ አህመድ < አገው የአክሱምን ሃውልት ሰርቶ እራሱ ደመሰሰው።>
መ) ሁሉም ሀሰት ነው። (Factcheck/ማስረጃ ይጨመሩ።)
ለ) መንግስቱ ኃ/ማርያም < አማራ ማለት ተራራ ነው።>
ሐ) ዐብይ አህመድ < አገው የአክሱምን ሃውልት ሰርቶ እራሱ ደመሰሰው።>
መ) ሁሉም ሀሰት ነው። (Factcheck/ማስረጃ ይጨመሩ።)