Page 1 of 1

የጎንደር እስላሞችና ጁሐር የተፈፀመባቸው ግፍ ይገባቸዋል ወይ፧

Posted: 28 Apr 2022, 10:06
by Ethoash
ከጁሀር እንነሳ ። ጁሀር ቀንና ለሌት ታግሎ የወርቃማዎቹን አገዛዝ ጣለ ግን ድልን አልተቀናጀም። የባስውኑ ታስረ፣ ታስሮም አንድ ኦሮሞ ዞር ብሎ ያየው የለም። እንደገና ለሁለተኛ ግዜ ወርቃማው ጌታቸው ረዳ ጦሩን ከወሎ ሲያወጣ በድርድር የጁሀር ሕይወት ተረፈች፣ እነዛ ሴጣኖች ሲል የከረመው።

በጣም በጣም የሚገርመኝ ነገር እንዴት ያ ጁሀር የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው የሚለውን ተረት እንዴት አልስማም ፣ ይህም ዋጋ አስከፍሎታል ከአማሮች ጋራ ሆኖ ወያኔን ጣለ እና የእጁን ዋጋ አገኘ። እና አስቡት ጁሀር ከወያኔዎች ጋራ ሆኖ አማሮችን ቢታገል ኖሮ ይህ ሁሉ ይመጣበት ነበር ወይ። እንግዲህ ይህንን ጥያቄ የራሱ እንተውለት።

አማሮቹ ማን እንዲሞትላቹሁ ትፈልጋላቹሁ፣ ወይም ስልጣኑ ቢኖራቹ ችሎታው ቢኖራቹሁ ማንን ትገድላላቹ ሲባሉ ዘጠና በመቶ ጁሀር ብለው መለሱ ። አጫሉ ሲሞት ጁሀር ይቀራል አሉ ። ታድያ ለነዚህ ነው ትታግሎ ስልጣን ያካፈለው። አሁን ያለ ወይኔዎች ኦሮሞዋች ብቻቸውን መታገል አለባቸው። በጣም የሚገርመ ግን ኦሮሞዎች አማራን እርስት ለማስመለስ ወርቃማዎቹ ሀገር መዝመታቸውና በግፍ መማረካቸው ነው ምንም እፍረት የለም። ይህም እንኩዋን ሆኖ አማሮቹ ምንም አይራሩላቸውም ገና ልካቸውን እናሳያቸዋለን እያሉ ነው።

ሁለተኛ ደረጃ ቀዳማዊ መለስ ለእስላሞችና ለኦሮሞዎች ብዙ ብዙ መብት ስጥቶ ነበር ። ነገር ግን የአማራ እስላሞች ወጭት ስባሪዎች ሆነው ተገኙ ድምፃችን ይስማ ብለው ወይኔዎችን መታገል ጀመሩ ። የእስልምናን ሃይማኖት ፈቶ የለቀቀውን ቀዳማዊ መለስን አንገበገቡት ።ከአማራ ክርስታኖች ጋራ ሆነው ልሙጡን ባንድሪያ ይዘው ተዋጉ ግን መጨረሻው ይህ ሆነ ታድያ አይገባቸውም ወይ የስራቸውን ነው ያገኙት ።

የሱማሌ ወታደሮች ለአማራ ሞቱ ግን ምስጋና የለም። EPRDF እንዳለው IN SHORT everyone getting what they deserved .. now the quesiton is are they learning from this mistake and support the golden and hold those criminal mind or they going to repeat the same mistake again and again ?