አብይ አልቻለበትም ቦታውን ይልቀቅ
Posted: 27 Apr 2022, 22:49
.የአብይ አህመድ የኦህዴድ/ብልጽግና መንግስት ላለፉት 4 አመት አገሪቷን ሲመራ ለአገር ያመጣው ነገር ቢኖር፡
– ብልጽግናን ሳይሆን የድህነትና የኑሮ ውድነት ጥግን እና ረሃብን፣
– መደመርንና ሳይሆን መከፋፈልን ፣ ልዩነትንና መቀነስን፣
– የዜጎችን ደህንነት፣ ወጥቶ በሰላም መግባት ሳይሆን የዜጎችን ጭፍጨፋ፣ እልቂት፣ መፈናቀልን፣
– ሰላምንና መረጋጋት ሳይሆን ጦርነትንና ሽብርን፣
– እኩልነትን ሳይሆን ተረኝነት፣ ልዩ ጥቅም በሚል የአንድን ጎሳ የበላይነት ማስፈንን እና በሕወሃት ጊዜ ከነበረው የባሰ ዘረኝነትን፣
– ፍትህን ሳይሆን የዱርዬ ፍትህ አልባ ፣ ህገ አልባ አሰራርን፣
– መልካም አስተዳደርን ሳይሆን የለየለት ሌብነትንና መንግስትዊ ዝርፊያን
– የሰለጠነ ዘመናዊ ፖለቲካን ሳይሆን የዘርና የኃይማኖት አክራሪነትን
– አገርን ማስከበር ሳይሆን አገርን በአለም አቀፍ መድረክ ማዋረድን
– ልማትን ሳይሆን ውድመትን
– አንድነትን ፣ ኢትዮጵያዊነትን ሳይሆን ጎጠኝነትን፣ ጸረ ኢትዮጵያዊነትን
– ዲሞክራሲን ሳይሆን የለየለት አፈናንና አምባገነናዊነትን
https://mereja.com/amharic/v2/702569