Page 1 of 1
To Telam, Misraq Amela, Aberber???
Posted: 27 Apr 2022, 20:06
by Halafi Mengedi
Re: To Telam, Misraq Amela, Aberber???
Posted: 27 Apr 2022, 20:30
by Abere
ቅዘናም ወያኔ ሁሉ። ገጥመህ በጦርነት ፋኖ ሱሪህን አስፈትቶ ሲገርፍህ አሁን የወንድ በር ለማግኘት የፋኖን ስም ታጠለሻለህ። ከፋኖ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ለመሆኑ መንጋ ወያኔ ቁራን ሲቀድ፥ መስጊድ ሲያቃጥል፤ መሲግድ ውስጥ አሩን ሲያራ፥ ገዳም ውስጥ መነኩሴ ላይ ቁብ ብሎ ሲደፈር የት ነበራችሁ? አሁን አዛኝ ቅቤ አንጓች ልትሆኑ ትሞክራላችሁ። ጎንደር የተከሰተው ችግር የወያኔ ችግር ነው ወይም የብልጽግና ሴራ ነው። ከዚህ ውጭ ሌላ ሴረኛ የለም። አማራ እስላም ክርስቲያኑ ፋኖ ነው። ሃይማኖት የአማራ ችግር አይደለም። ፋኖ ወያኔ እና ኦነግ እስኪ ጠፋ ትጥቁ ከትከሻው ላይ አይወርድም፤ አይኖቹም እንቅልፍ አያሸንፋቸው። ቅዝናም ወያኔ ይልቅ ትጥቅህን አጥብቅ - ንስሩ ፋኖ ይለቅምሃል እንደ ጥሬ።
Re: To Telam, Misraq Amela, Aberber???
Posted: 27 Apr 2022, 20:52
by Union
አጋሜ ደንባራው። ፍኖ ቅዠታቹ ሆነ። ሁሉም እየታነሳ ይንቀጠቀጣል ያኋራል የፍኖ ስም ሲነሳ። ሙስሊሞች ወለጋ ውስጥ ሲታረድ መስኪዳቸው ሲቃጠል የት ነበሩ የአንዋር መስኪድ ሸኔዎች። አራት አመት ሙሉ ሙስሊሙ ሲታረድ ተደብቃቹ ዛሬ ምነው ለጎንደር ሙስሊም ተቆርቋሪ ለመምሰል የአዞ እምባ አዥጎረጎራቹ። አሻጥራቹ ተወጋ
ሙስሊሙ እና ክርስትያን አማራ የእናንተን ቁማር ገና ለመስራት ሳታስቡት ቁማሩን ልትሰሩት እንደምትችሉ ያውቃል።
አማራ የማይነካ ሀያል ህዝብ መሆኑን ሁልሽም ሸኔ ምናምን እየታየሽ እየመጣ ነው። ገና ይታይሻል