Page 1 of 1

አታጋግሉ የጠላት ሴራ ነው? ጎንደር የሆነው ማይኖሪቲ ናቸው ረግጠናቸዋል ያሏቸውን ሕብረተሰብ ክፍሎች ቀና ብለው unapologetically public space ላይ ሲታዩ የመናደድ ችግር ነው

Posted: 27 Apr 2022, 19:26
by sarcasm
አታጋግሉ?! የጠላት ሴራ ነው?! ጎንደር የሆነው ማይኖሪቲ ናቸው ረግጠናቸዋል ያሏቸውን የሕብረተሰብ ክፍሎች ቀና ብለው unapologetically public space ላይ ሲታዩ እያዩ የመናደድ ችግር ነው


Re: አታጋግሉ የጠላት ሴራ ነው? ጎንደር የሆነው ማይኖሪቲ ናቸው ረግጠናቸዋል ያሏቸውን ሕብረተሰብ ክፍሎች ቀና ብለው unapologetically public space ላይ ሲታዩ የመናደድ ችግ

Posted: 28 Apr 2022, 14:12
by sarcasm
ለዘመናት የኢትዮጵያ ሙስሊም ጥያቄ የእኩልነት ጥያቄ ነው።

ይህን የሙስሊሙ ጥያቄ ዛሬ ላይ ጥቂትም ቢሆን መልስ እያገኘ ሲሄድ እና ሙስሊሙ እንደ አንድ ዜጋ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተሳታፊ ሲሆን፣መብቱን ሲጠይቅ፣ በፖለቲካው ዘርፍ ተፅዕኖ ሲፈጥር እና ሀገራዊ ሃላፊነቶችን ተረክቦ ኢትዮጲያን ሲመራ..አይናቸው የሚቀላ እና እንደበፊቱ ዘመን እነሱ ብቻ የበላይ ሆነው መቀጠል የሚሹ..እኩልነት ማለት የበታችነት የሚመስላቸው የጥፋት ቡድኖች ይህንን የሙስሊሙ የዘመናት ጥያቄ መልስ እንዳያገኝ ሆን ብለው ተደራጅተው እያሴሩ ጥፋቶችን በማድረስ እና ሰላማዊን የሆኑ መሳሪያ ያልታጠቁ ዜጎችን በመግደል እና በመዝረፍ የበላይነታቸውን ለማረጋገጥ ይሞክራሉ።

ያ ግን አይሳካም ሙስሊም ዳግም ወደበፊቱ የጭቆና ዘመን ተመልሶ አይሄድም።
Please wait, video is loading...

Re: አታጋግሉ የጠላት ሴራ ነው? ጎንደር የሆነው ማይኖሪቲ ናቸው ረግጠናቸዋል ያሏቸውን ሕብረተሰብ ክፍሎች ቀና ብለው unapologetically public space ላይ ሲታዩ የመናደድ ችግ

Posted: 02 May 2022, 11:49
by sarcasm
ጎንደር የመቻቻል ከተማ ነበረች?
Please wait, video is loading...