Page 1 of 1

ጭት ጠማቂውና ሴረኛው አብይ አህመድ በራሱ አንደበት!!

Posted: 27 Apr 2022, 16:15
by Wedi
ግጭት ጠማቂውና ሴረኛው አብይ አህመድ በራሱ አንደበት!!

"የዛግዌ ስርዓት ማለት የአክሱማዊት ኪንግደምን ደብድቦ፣ ቀጥቅጦ ያፈረሰ ማለት ነው!" አብይ አህመድ ሰኞ ማታ April 26 2022 የተናገረው

"ራሱ የአክሱም ስልጣኔ የሚባለውም የዛግዌ ስልጣኔ ነው!" አብይ አህመድ ማክሰኞ ማታ April 25 2022 የተናገረው

:oops: :P