Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ዓብይን በምክንያት ነው የምቃወመው:: ዛሬ ጥሩ ስለሠራ እደግፈዋለሁ

Post by Thomas H » 27 Apr 2022, 09:42

ይሄ ሕዝብ የሚገባውን መሪ አግኝቷል ዓብይ አህመድ ወደ ጋርዮሽ ሥርዓት መልሷቸዋል

ብልፅግና ማለት ይሄ ነው የጥንቱ ገበሬዎች እና የአሁኑ የዓብይ ጊዜ ገበሬዎች