Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: ነፍጠኞች የወለጋን የይገባኛል ጥያቄ አቀረቡ :: ማስረጃም አለን ይላሉ ::

Post by Thomas H » 27 Apr 2022, 09:27

Achamyeleh Tamiru

አዎ! የዛሬው ወለጋ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ከመውረሩ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር!
ከሰሞኑ በሰጠሁት አንድ ቃለ ምልልስ ላይ «ወለጋ ከኦሮሞ ወረራ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር» በማለት የተናገርሁትን አንድ ወዳጄ «ይህ የደብተራ ታሪክ ነው፤ ማስረጃ ልታቀርብ አትችልም» የሚል ትችት ሰንዝሮ ነበር። «ማስረጃ ልታቀርብ አትችልም» ብሎ ማስረጃ እንደመዝ የገፋፋኝን ወዳጄን ስለትችቱ እያመሰገንሁ ማስረጃዬን እነሆ ብያለሁ።
ወለጋ ከኦሮሞ ወረራ በፊት የጥንት ስሙ ቢዛሞ ይባል እንደነበር የጻፉት ትምህርት የላቸው ተብለው ባላዋቂዎች የሚሰደቡት «ደብተራ» የታሪክ ጸሐፊዎች ሳይሆኑ የሎንዶን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክስ ምሩቅ ኦሮሞው አቶ ይልማ ደሬሳ ናቸው። አቶ ይልማ ደሬሳ ከጥሊያን ወረራ በፊት ከሎንዶን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክስ በዲግሪ የተመረቁ ሲሆኑ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ለብዙ ዓመታት የገንዘብ ሚኒስትር ነበሩ።
አቶ ይልማ የወለጋው ባላባት የደጃዝማች በከሬ ጎዳና ኦሞ ፋሮ ሲኒካ ኘአ ዶሮ የልጅ ልጅ ናቸው። የአቶ ይልማ አያት ደጃዝማች አመንቴ በከሬ ይባላሉ። የደጃዝማች አመንቴ በከሬ ልጅ ደግሞ የአቶ ይልማ ደሬሳ አባት ብላታ ደሬሳ አመንቴ ናቸው።
አቶ ይልማ ደሬሳ በ1959 ዓ.ም. «የኢትዮጵያ ታሪክ በአሥራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን» በሚል ባሳተሙት የታሪክ ጥናታቸው የዛሬው ወለጋ በ17ኛው መቶ ክፍለ በኦሮሞ ተወርሮ ስሙ ወደ ወለጋ ከመቀየሩ በፊት ጥንተ ስሙ ቢዛሞ ይባል ነበር። በግዛቱም አማራ፣ ጋፋትና እናርያ የሚባሉ ነገዶች ይኖሩበት ነበር። የቢዛሞ ግዛት ከዐፄ ዐምደ ጽዮን ጀምሮ የኢትዮጵያ አካል እንደነበር በዐፄ ዐምደ ጽዮን ታሪከ ነገሥትተ መዝግቦ ይገኛል።
ኦሮሞ በተለይም የሜጫ ኦሮሞ አካባቢውን ወርሮ ከያዘው በኋላ ግን ነባር ነገዶች ጠፍተውና ማንነታቸው በኦሮሞ ተቀይሮ ታሪካዊው የቢዛሞ ግዛት የስም ለውጥ አድርጎ ወለጋ ለመሆን በቅቷል። ( ምንጭ፡ ይልማ ደሬሳ (1959)፥ የኢትዮጵያ ታሪክ በአሥራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን፥ገጽ 17)

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47704
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Shocking: ነፍጠኞች የወለጋን የይገባኛል ጥያቄ አቀረቡ :: ማስረጃም አለን ይላሉ ::

Post by Halafi Mengedi » 27 Apr 2022, 09:33

It is good for Tigray to do the same for below regions of Tigray:

You cannot say brave Tigrayans when your lands are under the enemy and feeding the enemy children while Tigray children are in need of food??? Regain your lands named in Tigrigna by the original owners Agaazian Tigrayns and sing Tigrayans are brave. Thus far you are not brave but deceiver who tries to cheat your own soul by lying to your own soul.
Tigray lands looted by Amhara pending for their liberation. All names are pure Tigrigna Amhara does not know any word of Tigrigna and worked so hard to destroy Tigrigna language for 100 years let alone to name the language they hate and do not understand one word. If Oromo can claim Addis Ababa because the name is or was Fenfene, why not Tigray lands their name is still intact with the original named by their owners Agaazian Tigrayans???

Beja Mider side

• Metema Yohannes
• Tahtay Armachiho or Simen Armachiyo
• Endabat
• Deba Erqi
• Adi Arkay
• Bi’eda

Wollo side

• Zikula
• Dehana
• Sokota
• Qebo
• Kidan
• Huberu
• Guba Lafto

From Gojjam side:

• Merawi
• Debre may
• Hamasit
• Tissessat
• Yismula giorgis
• Shewira
• Meshenti
• Awra Amba
• Dengle Beri
• Essay Debri
Emba Saame
Dur beta



Post Reply