Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
Eritrea's senior delegation, composed of FM Osman Saleh & Presidential Adviser Yemane G/ab, is on a two-day visit to Russia on invitation of Russian FM Sergey Lavrov. FM Lavrov briefed the delegation on genesis of conflict in Ukraine; Russia's objectives, & the current situation.
The Delegation reiterated Eritrea's principled position, including in a press statement, & called on Russia & Ukraine to find a bilateral solution to their conflict. The two sides exchanged views on the situation in the Horn of Africa & the African continent at large.
Bilaterally, Eritrea and Russia agreed on concrete measures to upgrade their political, diplomatic, trade, investment, educational and cultural ties.
Yemane G. Meskel: @hawelti
______________

-
- Member+
- Posts: 9662
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
ኡስቲ አውነ አረጋዊ ፀሓይ <<ወያነ ደለገሽን ዩኽረይን በፂሖም>> ልብል ቆንጆ ዘይና የስምዓና። አምየን።

-
- Member+
- Posts: 9662
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
በጁንታው ወያኔ ዎንድሜ Meleket የሚመራ ዴሊጌይሽን በቅርቡ ዩክሬንን ኡንደሚጎበኝ ሙንም ጥርጥር የለኝም።

Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
DW; lol you crack me up. I am sorry but the end of TPLF is upon us. Soon.Digital Weyane wrote: ↑27 Apr 2022, 13:41በጁንታው ወያኔ ዎንድሜ Meleket የሚመራ ዴሊጌይሽን በቅርቡ ዩክሬንን ኡንደሚጎበኝ ሙንም ጥርጥር የለኝም።![]()
![]()
Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
Yes, brother Zemen, DW adds life to this Weyane followers' melancholy site.ZEMEN wrote: ↑27 Apr 2022, 14:01DW; lol you crack me up. I am sorry but the end of TPLF is upon us. Soon.Digital Weyane wrote: ↑27 Apr 2022, 13:41በጁንታው ወያኔ ዎንድሜ Meleket የሚመራ ዴሊጌይሽን በቅርቡ ዩክሬንን ኡንደሚጎበኝ ሙንም ጥርጥር የለኝም።![]()
![]()

Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
ሙቷን የፈለገች አይጥ ፣ ሄዳ የድመት አፍንጫ ታሸታለች
when USA imposed embargo don't tell us we didn't warn you
when USA imposed embargo don't tell us we didn't warn you
Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
Ethiowusha! I wonder how you returned back to ER after the demise of your ragtag militias led by the low IQ & ignorant TPLF leaders. Mark my words, you will be frustrated again & leave the forum forever Ugumistan & the Dedebit economist

Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
Great news that Russia is able to challenge head-on the western-inspired act of vandalism hatched against her.
Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
"The masters of the dying unipolar are working in overdrive to destabilize & bring under their full control of each & every country as well as systematically undermining meaningful co-operation among them"
Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
“መታፈር በከንፈር” እንዲሉ Digital Weyane የተባለ ስሙን የጽልመት መልአክ ያወጣለት
ተራ ካድሬና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያንን እስቲ በቀላል ኣማርኛ አንዳንድ ሓቆችን እንግለጥለትና እንዝናናበት።
በኤርትራኛ “ዝመጸኣ ይምጻዕ ወራሪ፣ ኣብ ባርዕ ሰውራ ሓራሪ፣ ብቕልጽም ሓፋሽ ሓራሪ” ሲባል ኣልሰማህም መሰል።
ወዳጄ፡ ወራሪ ከሰሜን ይሁን ከደቡብ ከምስራቅ ይሁን ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል።[አራት ሚሊየን ነጥቦች - የተራ ካድሬዎችና የጦ.ጥ (የጦርነት ጥቅመኞችን) ድምጽ ኣያካትትም]
እዚህ የምታየውን ታንክ የገነደሱት የዩክሬን ጀግኖች ወይም የራሺያን ወራሪ ኃይል የሚመክቱት ያውሮፓ ሻዕብያዎች ናቸው፤ ልክ የኤርትራ ታጋዮች በደርግ እጅ የነበሩ የራሻ ታንኮችን ይገነድሷቸው እንደነበሩ ማለት ነው።
የምዕራብ ኃይሎች ኤርትራን ስላስቀየሙ በበቀል ስሜት፡ ልኡላዊቷ ሃገረ-ዩክሬን በወራሪ ሃይል ልትደፈጠጥ ስትል ዝም ማለት ከዚያም ኣልፎ የኤርትራን ህዝብ ትግል ለመደፍጠጥ ለደርግ ሙሉ የመሳርያ ድጋፍ ላደረገው ለወራሪው የራሻ ኃይል የሞራል ድጋፍ ማድረግን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አልመረጥነውም፤ ይህም ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው፡ ናጻ ሕርያና!
ብሄራዊ መዝሙራችን "ኤርትራ'ዛ ሓበን ዉጹዓት" እንደሚለው ሞራላዊ ድጋፋችን ልዕለ ሃያል ሃገር ነኝ በምትለው በወፈፌው በፑቲን ወልጋዳ ኣመራር፡ ድርብርብ ሰቆቃ እየተካሄደበት ላለው ለጭቁኑና ለተወራሪው ለዩክሬን ህዝብ ነው።
ኣንተ ተራ ካድሬው ምን ግድህ ወራሪ ኃይልን መደገፍ ዴሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የታላቁ የሌኒን ሃውልት መዲናችን ላይ ዩቶኮሉልን
ማለትም ትችላለህ ለምን በለን ዲሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የማታ ማታ ግን ይህ ውሳኔህ የሚያሳፍርህና የሰላም እንቅልፍ የሚነሳህ እንደሆነ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ትላንትም ዛሬም ነገም ስንገልጽልህ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር ነው።
"ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና" ነው ነገረዓለሙ!
በነገራችን ላይ ወዳጃችን Digital Weyane ከነዚህ እታች ካሰፈርናቸው ቃላት የትኛዋ ትሆን ያመመችህ?
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!

በኤርትራኛ “ዝመጸኣ ይምጻዕ ወራሪ፣ ኣብ ባርዕ ሰውራ ሓራሪ፣ ብቕልጽም ሓፋሽ ሓራሪ” ሲባል ኣልሰማህም መሰል።
ወዳጄ፡ ወራሪ ከሰሜን ይሁን ከደቡብ ከምስራቅ ይሁን ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል።[አራት ሚሊየን ነጥቦች - የተራ ካድሬዎችና የጦ.ጥ (የጦርነት ጥቅመኞችን) ድምጽ ኣያካትትም]

እዚህ የምታየውን ታንክ የገነደሱት የዩክሬን ጀግኖች ወይም የራሺያን ወራሪ ኃይል የሚመክቱት ያውሮፓ ሻዕብያዎች ናቸው፤ ልክ የኤርትራ ታጋዮች በደርግ እጅ የነበሩ የራሻ ታንኮችን ይገነድሷቸው እንደነበሩ ማለት ነው።
የምዕራብ ኃይሎች ኤርትራን ስላስቀየሙ በበቀል ስሜት፡ ልኡላዊቷ ሃገረ-ዩክሬን በወራሪ ሃይል ልትደፈጠጥ ስትል ዝም ማለት ከዚያም ኣልፎ የኤርትራን ህዝብ ትግል ለመደፍጠጥ ለደርግ ሙሉ የመሳርያ ድጋፍ ላደረገው ለወራሪው የራሻ ኃይል የሞራል ድጋፍ ማድረግን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አልመረጥነውም፤ ይህም ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው፡ ናጻ ሕርያና!

ብሄራዊ መዝሙራችን "ኤርትራ'ዛ ሓበን ዉጹዓት" እንደሚለው ሞራላዊ ድጋፋችን ልዕለ ሃያል ሃገር ነኝ በምትለው በወፈፌው በፑቲን ወልጋዳ ኣመራር፡ ድርብርብ ሰቆቃ እየተካሄደበት ላለው ለጭቁኑና ለተወራሪው ለዩክሬን ህዝብ ነው።

A man rides a bike near a destroyed Russian tank near Brovary, near Kyiv, Ukraine, on April 15. Maxym Marusenko/NurPhoto/Getty Images
ኣንተ ተራ ካድሬው ምን ግድህ ወራሪ ኃይልን መደገፍ ዴሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የታላቁ የሌኒን ሃውልት መዲናችን ላይ ዩቶኮሉልን

"ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና" ነው ነገረዓለሙ!

Digital Weyane wrote: ↑27 Apr 2022, 13:41በጁንታው ወያኔ ዎንድሜ Meleket የሚመራ ዴሊጌይሽን በቅርቡ ዩክሬንን ኡንደሚጎበኝ ሙንም ጥርጥር የለኝም።![]()
![]()
በነገራችን ላይ ወዳጃችን Digital Weyane ከነዚህ እታች ካሰፈርናቸው ቃላት የትኛዋ ትሆን ያመመችህ?

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!

Re: Eritrean delegation in Moscow!!!!
phd. Meleket
አንተስ ምን አገባህ ሰለዩክሬን ። አንርፎ መቀመጥ እያለ።
አቶ ዲጅታል እኳ የሌባ አይነ ድረቅ ለመሆን ፈልጎ የኤርትራን ጉድ በገሀድ ላለማጋለጥ ብሎ ነው እኳ የሚያጨብጭበው ። እንዴት አወቕኽ ካልከኝ በልተለመድ ፀባዩ በኤርትራ አጋምኛ መፃፍ የጀመረው እኳ አማሮች እንዳያበሽቁት ፈልጎ እንጂ አንጀቱ እርር ቅጥል ብሎዋል። ይህ ጠንባራ ሽማግሌ ስካራም ይሳያስ ጉድ አረገን እያለ ነው ቱረታ አልጋው ላይ ተቀምጦ የሚያልቅስው ። ለማለት ፈልጌ ነው።
በአጭሩ እንደኢትዬዽያኔቴ በጣም ነው እኔ ደስ ያለኝ ኤርትራ አጋሜዎች ተንቀልቅለው የአንበሳ መንጋጋ ውስጥ የገቡት ። አሁን አሜሪካ ማንን እንደምትደግፍ ግልፀ ያለ ገፅታ ይሆራታል። አስብንም ለወርቃማዎቹ ልት ሰጥ ትችላለች። እንዴት ብትለኝ። ሱዳንን ለሁለት ከፍለው የአረቦቹን ሱዳኖች ቤንዚን እንዳሳጡዋቸው። አሁንም ኤርትራን አጋሜዎች ወደብ እንደሚያሳጡዋቸው አትጠራጠር
በድጋሚ ድህና ስንብት

delated because of Zmeles,
Last edited by Ethoash on 28 Apr 2022, 11:21, edited 1 time in total.