Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በዚህ 4 ዓመታት ከልክ በላይ ያስደሰተኝ'' የትግሬ-ወያኔ ሲገረፋ እና እኩይ ህልሙም ሲመክን ማየቴ ነው> ከእንግድህ ትግሬ-ወያኔ አንገቱን ደፍቶ እንጅ ቀና ብሎ የሚሂድባት ምድር የለችም።

Post by Abere » 26 Apr 2022, 19:54

በዚህ 4 ዓመታት ከልክ በላይ ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር '' የትግሬ-ወያኔ ሲገረፋ እና እኩይ ህልሙም ሲመክን ማየቴ ነው> ከእንግድህ ትግሬ-ወያኔ አንሶ አንገቱን ደፍቶ እንጅ ቀና ብሎ የሚሂድባት ምድር የለችም።ዛሬ ወያኔ የኦሮሞ ብልጽግናን ጫማ እየሳመ ማሩኝ እባካችሁ ልመና ላይ ነው። በአማራ እና በአፋር እየተገረፍኩ ነው። በቃ ሲኦልን አሳይተውኛል እያለ ነው ደብረጽዮን። ነገሩ ከረፈደ በኋላ ሆነ እና ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነ። የተባበሩት መንግስታትም አማራ -ኤርትራ ወዘተ ቢሉ የገደል ማሚቶ ጩኸት ሆነ እና የአማራም የኤርትራም ጆሮ አፈሰሰው። እርጉም ወያኔ እርግመቱን ለኦሮሞ ሊያጋባ ቢሞክርም ኦነጎች ኮልኮሌ ጠጉራቸው ከነቅማሉ ቢጊሌ ቁመው ሲሸለቱ ሲያዩ - ከዚህ ጥፋት ማህበር ለመጠጣት ወኔ እየከዳቸው ነው። የወያኔ አወዳደቅ እንድህ ሁኖ መመልከት 27 አመት ያሳዩትን ጉራ እና ትዕቢት ለተገነዘበ እግዜ በትልቁ ቁና ሰፍሮ ሰጣቸው ነው ማለት የሚቻለው። ንስሃ ያስተሰረይላቸው ይሁን ?