Page 1 of 1

Comparison of Tigray's 1849 & 2022 territories | ታሪክ ይነሳ ከተባለ ትግራይ የምትቀበለው እንጂ የምትሰጠው መሬት የለም።

Posted: 26 Apr 2022, 19:53
by sarcasm
የትግራይ ስፋት....ትናንት እና ዛሬ!
ታሪክ ይነሳ ከተባለ ትግራይ የምትቀበለው እንጂ የምትሰጠው መሬት የለም።





https://www.facebook.com/Trust.Hope11/p ... 9955111238

Re: Comparison of Tigray's 1849 & 2022 territories | ታሪክ ይነሳ ከተባለ ትግራይ የምትቀበለው እንጂ የምትሰጠው መሬት የለም።

Posted: 26 Apr 2022, 20:08
by Abere
This may help you better than internet scam, which is full of fakes stuffs.


የወልቃይት ጠገዴ ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው *** “የውርደት በትር” ገጽ
https://ecadforum.com/Amharic/wp-conten ... pdf?x41237

“ወልቃይት በ1630ዎቹ ዘመና በማን ስር ነበረች?”
“በ16ኛው መቶ አጋማሽ ላይ ያሉ ያታሪክ መዛግብትም የሚናገሩት ተመሳሳይ ነገር ነው: በተለያዩ ወገኖች ተደጋግሞ የሚጠቀሰው
የማኑኤል በሬዳም መጽሓፍ የሚተነትነው ያንኑ ነው: ይሄ መጽሓፍ የተጻፈው በ1634 ሲሆን በወቅቱ የነበረውን የትግራይ ግዛት
በዝርዝር አስቀምጧል: እሱም እንደሌሎቹ መጸህፍት የትግራይ ድንበር ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ
ናቸው አይልም: «Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and
geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634»

Re: Comparison of Tigray's 1849 & 2022 territories | ታሪክ ይነሳ ከተባለ ትግራይ የምትቀበለው እንጂ የምትሰጠው መሬት የለም።

Posted: 26 Apr 2022, 20:20
by Noble Amhara
One fact disproves everything… Cushitic Afar and Bahir Saho was never a part of Tigray or Akele Guzai!

Cushitic Afar





Cushitic Saho





nilotic Shire and Sheraro was Inhabited by Kunama until Agames migrated westwards….. meaning the real Western Tigray is Medebay Zena Near Aksum.