Life-Saving Interview with Dr. Jerry Marzinsky & George Jagatic(MBA) ብዙ ሀበሾችን በየጸበሉና ሆስፒታል መጫወቻ ከመሆን የሚያድን ኢንተርቪው
Posted: 26 Apr 2022, 15:36
In the age of information ignorance is a choice![]()
![]()
Habeshas suffering from spirit/entities attachment troubles are frequently blamed for attracting or creating their own problems,or do have done something wrong, or having bad spirit/energies/frequencies. This attitude is unfair and largely based on ignorance concerning how things work with parasitic spirits. Most of the victims are unsupported, blamed and judged and avoided and in general let down. Just like bacteria and parasites, spirits and dark entities attach to a human body to occupy, an energy or soul (life force) to feed off of, and a way to live through another person. በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደማንኛውም ቫይረስ (like bacteria) ሰዎች ላይ የሚጣበቅና የሚያስቸግር መንፈስ ከታች በተዘረዘሩት መልክ ሰዎች ላይ ጥቃት ያደርሳል:: አብዛኛውን ግዜ በኣገራችን አንደዚህ አይነት ችግሮች በግልጽና በሳይንሳዊ መልኩ ምንነቱና ማንነቱ የሚታወቅ ባለመሆኑ በቀላል ሊፈታ የሚችለው ችግራቸው በተገቢው መልኩ ቴራፒ(Self-help therapies) ስለማይሰጠው ተጠቂዎቹ ግለሰቦች ብዙ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ይታያል:: ይህ ድህረ ገጽ ይህንን ችግር በሰለጠነ መንገድ ለመፍታትና ለህዝባችን በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸውን መረጃዎች በማቅረብ ለማስተማር ታስቦ የተሰራ ነው For more resources visit our site![]()