የአቶ ልደቱ ክህደቱ /አያሌው ቅጥ ያጣ ነውር መቸ ነው የሚያቆመው??
የአቶ ልደቱ ክህደቱ /አያሌው ቅጥ ያጣ ነውር መቸ ነው የሚያቆመው??
Re: የአቶ ልደቱ ክህደቱ /አያሌው ቅጥ ያጣ ነውር መቸ ነው የሚያቆመው??
ልደቱ ክደቱ/አያሌው የተባለ አሳፋሪ ሰው ህወሃትን የመሰረተው እና የህውቀሃት ሊቀመንበር የነበረው አቶ አረጋው በርሄ የተናገረው እና ወያኔ ፀረ አማራ እንደነበር በመጽሃፍ ሳይቀር የጻፈው እየካደ እኮ ነው፡፡ ልደቱ አያሌው ግ ን ይህ ያህል ፀረ አማራ የሆነው የአማራ ህዝብ ምን ቢበድለው ነው? ለማኛውም አቶ አረጋው በርሄ "A Political History of the Tigray People’s Liberation Front (1975-1991): Revolt, Ideology and Mobilisation in Ethiopia" by Aregawi Berhe በሚለው መጽሃፉ በገጽ 216 ላይ ወያኔ ፀረ አማራ እና የአማራ ህዝብን የሚያቋዝዙ ዘፍኖች በድርጅቱ ያስራጭና ፕሮፕጋንዳ ይሰራ እንደነበር ከዚህ በታች ባለው መልኩ ጽፎቶታ፡፡ ልደቱ ክደቱ እንግዲህ እየካደ ያለው ይህን አይነት ሃቅ ነው፡፡ከዚህ የበለጠ አሳፋሪነት የለም!!
ከአቶ አረጋዊ በርሄ መጽሃፍ ገጽ 216 የተወሰደ

https://www.facebook.com/minwuyelet.mek ... 786939007/
"Contrary to its publicly stated objective, anti-Amhara propaganda was subtly encouraged within the movement (TPLF). Cultural events, theatrical performances as well as jokes and derogatory remarks were used to disseminate this poisonous attitude. Fuelling some historical grudges perpetrated by the ruling classes, the Sibhat faction tried to cast doubt on the possibility of living in unity with ‘the Amhara’."
ከአቶ አረጋዊ በርሄ መጽሃፍ ገጽ 216 የተወሰደ

https://www.facebook.com/minwuyelet.mek ... 786939007/
Please wait, video is loading...