Page 1 of 1

"የአማራ ፖለቲከኞች፤ ይሄም የኛ ነው፤ ያም የኛ ነው፤ ያም የኛ ነው፤ እያሉ በየቦታው ጠላት ይፈጥራሉ። እነሱ የጠሉትን ስንት ቆጥረህ ትዘልቀዋለህ?" የአገው ብሄራዊ ሸንጎ

Posted: 24 Apr 2022, 19:02
by sarcasm
"የአማራ ፖለቲከኞች፤ ይሄም የኛ ነው፤ ያም የኛ ነው፤ ያም የኛ ነው፤ እያሉ በየቦታው ጠላት ይፈጥራሉ። እነሱ የጠሉትን ስንት ቆጥረህ ትዘልቀዋለህ? የአማራ ፖለቲከኞች ማንን ነው የሚወዱ?"

አቶ አላምረው ይርዳው የአገው ብሄራዊ ሸንጎ ሊቀ መንበር