Page 1 of 1

በሙዚቃችን የሚቀኑት አጋመዎች ናቸው ወይስ ወያኔ? የኢትዮጵያ ሙዚቃ በደርግ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ፡ ከወያኔ ግዜ ጀምሮ ቁልቁለቱን ተያይዞታል!! ለምን? እንዴት እንመልሰው?

Posted: 24 Apr 2022, 06:47
by Abaymado
አሁን ዘፈን አለ እንዴ? ደርግ ላይ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበት ወቅት ነው፡፡ አሁን ያለው ትውልድ አርተፊሻል እና ግራ የገባው ኢና የራሱን ጭንቅላት መጠቀም ያቃታቸው ይመስለኛል፡፡ ይህ ሁሉ ወያኔ ያመታው መአት ነው፡፡ ከወያኔ በፊት የነበሩት ዘፋኞችህ ስርዐት ያላቸው ናቸው፡፡

Let us see the most influential music in Derge's era:


This is one of my best album:

Re: የኢትዮጵያ ሙዚቃ በደርግ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ፡ ከወያኔ ግዜ ጀምሮ ቁልቁለቱን ተያይዞታል!! ለምን? እንዴት እንመልሰው?

Posted: 24 Apr 2022, 10:17
by Abaymado
በሙዚቃችን የሚቀኑት አጋመዎች ናቸው ወይስ ወያኔ?
ሙዚቃችን ከጥቅም ውጭ ነው የወጣው፡ ወጣቱን ሱሰኛና የማይረባ አረጉት ይህ አሁን ብንመኛው የማናገኘው ዘፈን ነው






ግዜ የማይሽረው የሂሩት በቀለ ዘፈን