Page 1 of 1

posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?

Posted: 23 Apr 2022, 11:32
by Ethoash
The title of the Act comes from the legal concept of posse comitatus, the authority under which a county sheriff, or other law officer, can conscript any able-bodied person to assist in keeping the peace.

Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?

Posted: 23 Apr 2022, 12:35
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ በትውልድም በዜግነትም በመንፈስም በአይምሮም በራዕይም አሜሪካውያን መሆንን ለማያውቁ እንዲያውቁ ፣ ለሚያውቁም እንዲያገናዝቡ ስላደረግክ ከጌታችን ጆባይደን እጅ ከፍተኛ የአሜሪካ የክብር ኒሻን ሽልማት ታገኝ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። አምየን። :roll: :roll:

Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?

Posted: 23 Apr 2022, 12:46
by Abere
ዐመድ፥
ይች ጠጠር የምትህል ጭንቅላትህ እኮ ፈንድታ መሞቷ ነው - እባክህ አታስጨንቃ እሰብላት።

ይኸ ሁሉ ዘረጥ እምቦጥ አሁን ፋኖን ለመክሰስ ነው። ፋኖ አሜሪካ ህገ-መንግስት ሳይኖራት ቀድሞ የነበረ ጥንታዊ ባህላዊ የዐርበኝነት ተቋም ነው። የአሜሪካ ህገ-መንግስት አሜሪካኖችን ይዳኛል እንጅ ሌሎች አገሮችን የመዳኘት ፍቃድ አልተሰጠውም።

Digital Weyane wrote:
23 Apr 2022, 12:35
ኡኛ ተጋሩ በትውልድም በዜግነትም በመንፈስም በአይምሮም በራዕይም አሜሪካውያን መሆንን ለማያውቁ እንዲያውቁ ፣ ለሚያውቁም እንዲያገናዝቡ ስላደረግክ ከጌታችን ጆባይደን እጅ ከፍተኛ የአሜሪካ የክብር ኒሻን ሽልማት ታገኝ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። አምየን። :roll: :roll:

Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?

Posted: 23 Apr 2022, 12:50
by Abere
ለ Ethoash የተጻፈ ነው።
Abere wrote:
23 Apr 2022, 12:46
ዐመድ፥
ይች ጠጠር የምትህል ጭንቅላትህ እኮ ፈንድታ መሞቷ ነው - እባክህ አታስጨንቃ እሰብላት።

ይኸ ሁሉ ዘረጥ እምቦጥ አሁን ፋኖን ለመክሰስ ነው። ፋኖ አሜሪካ ህገ-መንግስት ሳይኖራት ቀድሞ የነበረ ጥንታዊ ባህላዊ የዐርበኝነት ተቋም ነው። የአሜሪካ ህገ-መንግስት አሜሪካኖችን ይዳኛል እንጅ ሌሎች አገሮችን የመዳኘት ፍቃድ አልተሰጠውም።

Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?

Posted: 23 Apr 2022, 12:52
by Selam/
ሸይጣን ወያኔ - Until faithless communist woyanes came to power & lowered the moral & ethic threshold, posse comitatus or force of private citizens was irrelevant in Ethiopian context. The Shemagelles in Amhara, the Bayito & Abo Gereb in Tigray, and the Luba Basa in Oromia were the systems widely employed to create piece & social cohesions. KIFFU!
Ethoash wrote:
23 Apr 2022, 11:32
The title of the Act comes from the legal concept of posse comitatus, the authority under which a county sheriff, or other law officer, can conscript any able-bodied person to assist in keeping the peace.

Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?

Posted: 23 Apr 2022, 12:58
by Digital Weyane
<<ኡናንተ ተጋሩ አሜሪካውያን አይደላችሁም>> የሚል ሰው ካለ የምንመገባቸው ምግቦችን አይቶ ማመን ብቻ ይበቃዋል። ኡንግዲህ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ምን አለ? 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት ከሆነችው ትግራይ በመፈጠሬ ራሴን ኡንደ ዕድለኛ ኡቆጥረዋለው። አይ ኤም ብራውድ ቱ ቢ አን አሜሪካን ፍሮም ትግራይ እስቴት! :roll: :roll: