Page 1 of 1

ኦሮሞን ቆዳ መልስ የሚሸጠው የብርሃኑ ጁላ እና የጻድቃን ውይይት።

Posted: 23 Apr 2022, 11:05
by Abere
ኦሮሞን ቆዳ መልስ የሚሸጠው የብርሃኑ ጁላ እና የጻድቃን ውይይት። እውነት እና መርሆ መሰረቱ ያላደረገ ሁሉ እንደ ውሃ ላይ ኩበት መንሳፈፍ እንጅ ወደ የት መሄድ እንዳለበት አያገምትም። ትናንት በዘራችሁ አይድረስባችሁ ወያኔዎችን በባዶ እግር እንደ አህያ ነዳናቸው ያለው ብርሃኑ ጁላ ዛሬ እራሱ በፍራህት ቆፈን ብቻ ተውጦ በወያኔ እየተነዳ ነው። ይህ የተለቀቀው ሹክሹክታ ትንሽም ቢሆን እውነት ሊኖረው የሚችል ነው። ምክንያቱም እስከ አሁን የምናየው ውጤት ሁሉ ከሴራ የጸዳ አይደለም። በመሰረቱ ኦነግ ብልጽግናዎች ያልተረዱት ጉዳይ ማናቸውም አማራን ይጎዳል ብለው ከትህነግ ጋር የሚያደርጉት ስምምነት ዕጥፍ ድርብ የኦሮሞን ህዝብ ይጎዳል። የኦሮሞ ህዝብን ወደ ዘለዓለማዊ የግዞት እና የጭቆና ቀንበር ይጥላል። ኦሮሞ ህዝብ ሊጠቀም የሚችለው ለሁሉም ህዝብ ፍትህ ሲወርድ ነው። እስከ አሁን የፍትህ ጸር የሆኑት ኦነግ እና ወያኔ ናቸው። ያ ኦነግ ደግሞ አሁን ብስልጣን ላይ ያለው እና መከላከያ ተብየውን ይጨምራል። ዛሬ የኦሮሞ ህዝብ በእራሱ ጥፋት ችግር ቅርቃር እንደ ገባው የትግራይ ህዝብ የማይገባውን ፍዳ በኦሮሙማ ኦነግ እያየ ነው። ከተማዎቹን በመንጋ አወደመ፤ ሰው ዘቅዝቆ ሰቀለ፤እርጉዝ በቢላዎ ቀደደ፤ እህል በማሳ አቃጠለ፥ ስራ ጠፋ፤ ወዘተ የሰማይ መና ብቻ ሆነ። የትግሬ ወያኔን 27 አመት ተሸከመ፥ ዛሬ ደግሞ ውርንጭላ አብይ እና ጁላ ድጋሜ የተራበ ጅብ ትግሬ-ወያኔን ሊያመጡለት ያናፋሉ፤ ይሽኮረመማሉ እውነቱን ለመናገር። ይህ ሁሉ አማራን ቢጎዳልን በሚል እሳቤ ነው። ችግሩ አማራ የማይነካ አጥር ህዝብ ነው። የነጻነት ተምሳሌት እንጅ የተሸናፊነት አይደለም። እውነትን የሸሸ ተሸናፊ ነው - ከሃዲ ኦሮሙማ ብልጽግና ከጣዩ የወያኔን የውድቀት መንገድ ተረካቢ ነው።

Re: ኦሮሞን ቆዳ መልስ የሚሸጠው የብርሃኑ ጁላ እና የጻድቃን ውይይት።

Posted: 23 Apr 2022, 11:21
by Abere
ሁለት የሚገርሙም፤የሚጣረዙም ነገሮች በዚህ ሳምንት ከወያኔዎች መንደር እንደት ወጡ?

1) ደብረጽዮን ሲኦል ውስጥ ነን እያለነው። ይድረስ ለአንቶንዮ ጉቴረዝ በሚል ከምድረ ሲዖል ጦምሯል።

2) ጻድቃን በጉባዔ ላይ ወያኔ ድልበድል እንደ ሆነች እና አብይ ፥ ብርሃኑ ጁላን እጅ ጠምዝዘው ውል በጣታቸው ሊይስፈርሟቸው እንደሆነ ተናግሯል። በአሸናፊነት የአሜሪካን አዳናቆት ወያኔ እንደ ተሰጣት ጻድቃን ያወራል። ብርሃኑ እንደሚልው በባዶ እግሩ ሳይሆን ጻድቃን በአንደኛ ደረጃ አውሮፕላን ውጭ አገር ይንሸራሸራል። የሲኦል ምድር ትግራይን የአፍሪካ ቀንድ የመረጋጋት ምሳሌ ተደርጋ ተወስዳልች ይላል። አማራ እና ኤርትራ ደግሞ በሌላ መልኩ። ይህንም ብርሃኑ ጁላ አምኖ ተቀብሏል ይላል።

አሸናፊነት እና ተሸናፊነት አብሮ ይደሰኮራል። አሁን ይህን ምስጢር በምን በምን መልኩ ፈርጀን ክረምትን እንለፈው መሆን አለበት። ለቅሶ እና ዘፈን በአንድ ላይ ከምድረ-ሲዖል ትግራይ እየሰማን ነው። የወያኔዎችን ዘፈን ወደ ለቅሷቸው መቀየር ያስፈልግል። የምስራቅ አፍሪካ የብጥብጥ እና ሁከት ፈረስ የሆነው የትግሬ ወያኔ ነው። ይህ ግጭት ተሸካሚ ፈረስ አሁን እግሮቹ ታስረዋል(ትግራይ ብቻ ተቸክሏል) ከዚህ በላይ ማድረግ ያስፈልጋል። ፈረሱን ማጥፋት። የሰላም ፈረስ መተካት።