"ሁሉም ነገርን እንድንናገር ይፈለጋል እንዴ?" ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
Posted: 23 Apr 2022, 08:27
እኔ ጋዜጠኛ ብሆን ፊልድ ማርሻሉን የምጠይቀው
የሰሞኑ ከህወሓት ጋር ያላችሁ ስምምነት በሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እያመጣ ነው። አሜሪካን ሆነች የተለያዩ የአለም ሀገራት አድንቀውታል። በቀጣይ ከጀነራል ፃድቃን ጋር የት ለመገናኘት አስባችኃል ? ስምምነቱ ወደ ወረቀት የሚወርደው መቼ ነው ? ... እያልኩ ነበር የምጠይቀው።
ብሬም .. አዎ በጣም ጥሩ እየሄደ ነው ይልና
በቅፅበት ምንድነው ግን የጠየከኝ ? ሁሉም ነገርን እንድንናገር ይፈለጋል እንዴ ? ብሎ ይቀውጠው ነበር 
ተሸንፈናል እንድንል ይፈለጋል እንዴ ? ሁሉም ይነገራል እንዴ ? አለ ፊልድ ማርሻሉ በአንድ ወቅት
.. በእርግጥም ሁሉም አይነገርም።
የሰሞኑ ከህወሓት ጋር ያላችሁ ስምምነት በሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እያመጣ ነው። አሜሪካን ሆነች የተለያዩ የአለም ሀገራት አድንቀውታል። በቀጣይ ከጀነራል ፃድቃን ጋር የት ለመገናኘት አስባችኃል ? ስምምነቱ ወደ ወረቀት የሚወርደው መቼ ነው ? ... እያልኩ ነበር የምጠይቀው።
ብሬም .. አዎ በጣም ጥሩ እየሄደ ነው ይልና
ተሸንፈናል እንድንል ይፈለጋል እንዴ ? ሁሉም ይነገራል እንዴ ? አለ ፊልድ ማርሻሉ በአንድ ወቅት
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...