Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4619
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

"ሙዝ በዳቦ" ዘፈን ወጣለት!!!"ሙዝ በዳቦ " የሚለው የአብይ ቀልድ ያልተስራበት ኮመዲ አለ እንዴ?.ዘፈን ተዘፈነለት...... ጎመንን በጨው የሚለውስ... ያለዘይት ማለት ነው

Post by Abaymado » 23 Apr 2022, 04:08

ይህን የአብይ ቀልድ ከቁብም አልቆጠርኩትም ነበር፡ ህዝቡ ከመጠን ባለፈ ሲቀባበለው እኔም የበኩሌን ማለት ፈለኩ፡፡

አብይ ጎመንን በጨው ብሉ ሲል ደሃዎችን እንደሆነ ገብቶኛል፡፡ ግን ይህ አባባል ያቀረሸኛል፡ አይመችም፡፡




ዳቦ በሙዝ ብሉ ሲል ግን ደሃዎችን እንዳልሆነ ሁሉም ይረዳዋል፡፡ ደሃዎች እንዴት ይችሉታል፡፡ በነገራችን ላይ እኔ ዳቦ በሙዝ በጣም ነው የሚያስጠላኝ፡፡ የእሱ ምክር ለመካከለኛ ገቢ ላላቸው ይመስለኛል፡፡ ችግሩ መካከለኛ ገቢ ያላቸውም ችግር ውስጥ መግባታቸውን የሚያሳይ ይመስለኛል፡፡

ይህን የአጋመዎች ሙዝ በዳቦ ዘፈን አንከተከተኝ


Probably you got the message "video is unavailable", just click 'watch on youtube'.




Post Reply