Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by sarcasm » 22 Apr 2022, 07:56

መዓሰላማ ፋኖ! በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም የሚነሡና በተላላኪነት የሚያገለግሉ ቡድኖችን በመረጃ በመለየት ሕግ የማስከበር ርምጃ እንዲወሰድ የደኅንነት ምክር ቤቱ ወስኗል፣ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

ወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች‼️

👉 በለውጥ ጎዳና ላይ በመጓዝ ዴሞክራሲን የሚገነቡ ሀገራት በሁለት ጫፍ መካከል የሚቆም ፈተና ይገጥማቸዋል፤
👉 በአንዱ ዴሞክራሲያዊ ባህልን መገንባት ሲሆን ሌላ የሀገርንና የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት በጥብቅ ርምጃዎች ማስከበር ነው፣
👉 ዴሞክራሲያዊ ባህልን ለመገንባት ስንነሣ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያስከብሩ ጥብቅ ዕርምጃዎች በነጻነትና በመብት ስም እንዳይላሉ በሚዛን መንቀሳቀስ ይገባል፣
👉 ሁለቱን በሚዛን ለማከናወን ደግሞ የእያንዳንዱ ዜጋ፣ ተቋም፣ ፓርቲ፣ ቡድን፣ ወገን፣ የሚጠበቅበትን ማድረግ አለበት፤ የህግና የጸጥታ ተቋማትም ሕገ መንግሥታዊና ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው፣
👉 ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጩ ቡድኖችንና ግለሰቦችን፣ ሐሰተኛ መረጃዎችን በማሠራጨት ሕዝብና ሀገርን ሰላም የሚነሡ አካላትን፣ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም የሚነሡና በተላላኪነት የሚያገለግሉ ቡድኖችን በጥናትና በመረጃ በመለየት አስፈላጊው ሁሉ ሕግ የማስከበር ርምጃ እንዲወሰድ የደኅንነት ምክር ቤቱ ወስኗል፣
👉 የምግብና ልዩ ልዩ ሸቀጦች ዋጋ እንዲንር በሕገ ወጥመንገድ ምርት የሚያከማቹ፣ በኮንትሮባንድ መልክ ነዳጅና ሌሎች ምርቶችን ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚያሾልኩ ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ ተገቢው እርምጃ ይወሰዳል፣
👉 ወላጆች ልጆቻችሁን፣ ሽማግሌዎች ወጣቶቻችሁን፣ የሃይማኖት አባቶች ምእመኖቻችሁን፣ የፓርቲ መሪዎች አባሎቻችሁን፣ የጎሳ መሪዎች ወገኖቻችሁን በመምከር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከግጭትና ከሽብር ራሱን አርቆ፣ ለሰላምና ለሀገር ደኅንነት የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ ተጠይቋል፣

Please wait, video is loading...
Last edited by sarcasm on 22 Apr 2022, 08:05, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by sarcasm » 22 Apr 2022, 08:08

ለታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ የሆኑ ቡድኖች ማለት ... ለሻዕቢያ የሚላላኩ ማለት ነው በፖለቲካ ቋንቋ 😁

መሬት ወረራና ስርቆት ላይ የተሰማሩ ማለት .. ምዕራብ ትግራይን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሰው መሬት የወረሩ ማለት ነው 😂

ፋኖ ታወጀለት

Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 17761
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Misraq » 22 Apr 2022, 08:41

ኣጋሜ ወንድሜ Sarcasm ጀግናው የአማራ ፋኖ ራስ ምታት እንደሆነብህ ግልጽ ነው፥፥ መሰሪው አብይ አራት ኪሎ ባይኖር ፋኖ ትግራይ ገብቶ ማንቁርታች ሁን ይዞ እንደሚወጣ ታውቀዋለህ፥፥ አብይ ፋኖ ላይ ዘመቻ ከጀመረ ቆይቶዋል፥፥ ሲጀመር አብይ ፋኖ እንዲታጠቅ ያደረገው ሕወሃት አዲስ አበባ ሲቃረብ ለስልጣኑ ሲል ነበር፥፥ አሁን ትንሽ ትንፋሽ አግኝቶ ከህወሃት ጋር በድብቅ ቢሰራም ፋኖን ካሁን በህዋላ ማጥፋት አይቻልም፥፥

ሞት የማይፈራው ጀግናው አማራ ፋኖ የአብይን ኦነግም ሆነ በመሸሽ የሚታወቀውን መከላከያን እንዲሁም TDFን መጋፈጡ አይቀርም፥፥ አብይም ከመስከረም እንደማያልፍ ከወዲሁ ልንገርህ፥፥ ፋኖ የአማራን ሕዝብ መብትና ክብር ያስጠብቃል፥፥ ጠላቶቹን በሙሉ ይወቃል

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Abaymado » 22 Apr 2022, 08:44

Who care? No one can stop Amhara and interfere with its affair. These rogue will be eliminated one by one. They are scared of their future.

Bitchhhh, rather than crying and begging here why don't agames go and live their own lives. Pathetic people.

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Abere » 22 Apr 2022, 09:45

Look, how much sarcasm is scared of Amhara Fano and knew Fano is the only force that put the last nail in TPLF's coffin. Well, Fano is doing it and no earthly power can stop it doing so.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Sam Ebalalehu » 22 Apr 2022, 10:15

Eden, your logic is super. I am just kidding. You are one of the dumbest person I know in ER when it comes to politics. You assume now TDF that runs here and there like an insane dog a legit, but Fanos who are determined to fight back against TDF as illegitimate. Aside from your not knowing politics , yours rational thinking is in short supply.
As for your saying Eritrea is the historical enemy of Ethiopia, I am truly amazed. Just yesterday you brought up the film Fargo to portray Abiy as a criminal who bought Isayes to do a crime on his behalf. The next day Eritrea is an “historical” enemy. But Egypt that has tried to ride TPLF to stop the dam progress is historical “friend”of Ethiopia. What a twisted mind you have.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by sarcasm » 22 Apr 2022, 10:39

በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ

የሚመቱት ኢ-መደበኛ የፀጥታ አካላት እነማን ናቸው ?
Please wait, video is loading...

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Abaymado » 22 Apr 2022, 10:46

sarcasm wrote:
22 Apr 2022, 10:39
በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ

የሚመቱት ኢ-መደበኛ የፀጥታ አካላት እነማን ናቸው ?
Please wait, video is loading...
ተመስገን የሚያወራው አውራ የተባለውን ነው፡፡ ኢየመጣ ካለው ማእበል ሲተርፉ ነው ያንን የሚያረጉት፡፡ እነሱ የተተፉ ኢና መውጫው የጠፋቸው ናቸው፡፡

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ቻው ፋኖ! በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም የሚነሡና በተላላኪነት የሚያገለግሉ ቡድኖችን በመረጃ በመለየት ሕግ የማስከበር ርምጃ እንዲወሰድ የደኅንነት ምክር ቤቱ ወስኗል

Post by ZEMEN » 22 Apr 2022, 10:54

sesame wrote:
22 Apr 2022, 08:04
This applies more to the rag-tag Agame forces called TDF.
Tigryan armed, Oromo armed and disarming Amara will be the very effective and complete the disintegration of Ethiopia, period!!!

tarik
Senior Member+
Posts: 37179
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by tarik » 22 Apr 2022, 11:21

Stupid cry baby Eden Aka Thomas Aka sarcasm agame desperado. Z #1 enemy of ethiopa have always been ur Arab master Egypt and Sudan andur bosses z Terrorist-Tplf. Eritrea have never z enemy of Ethiopia.

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Assegid S. » 22 Apr 2022, 13:06

ኣንዳንዴ የሰው ልጅ ሙሉ አካል ትንሿን ምላስ የሚሆንበት ወቅት አለ፤ ያለ ቃል እንደው በቅርፅና ገፅታ ብቻ ፍላጎትን፣ ምኞትን፣ ሀሳብን፣ እንዲያው በደፈናው ውጫዊና ውስጣዊ ስሜትን ቁልጭ አድርጐ ይናገራል። ፈረንጆች ይህንን ክስተት body language ይሉታል።

እውነት ለመናገር … ጠቅላይ ሚንስትሩ በቅርብ “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ-አዲስ ሀገራዊ እመርታ” በሚል ርዕስ "ጉንዳን" ሳይሆን ቁጫጭ ሆኖ ከስኳርና ጣፋጭ ስር ለማይጠፋው የፓርቲያቸው አመራር የሰጡትን ስልጠና ስመለከት (ሳዳምጥ) … "አሁን እስቲ ለማን ይታዘናል? በማንስ ይታዘናል?” አልኩ። በጠቅላይ ሚንስትሩ እንዘን ወይንስ በተሰብሳቢው? ለጠቅላይ ሚንስትሩ እንዘን ወይንስ ለተሰብሳቢው?

ከሞላው አዳራሽ መካከል የመሪ halo (ሃሎ) ያየሁባቸው ግለሰቦች በጣም ጥቂት ናቸው፤ ሁለት! በስም ጥቀስ ካላችሁኝም: አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ እና አቶ አወል አርባ። ሌላውን ተውት ... ህይወት አልባ ነፍስ የተሸከመ ሥጋ ነው።

ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን ለማን ምን ዓይነት ሥልጠና መሰጠት እንዳለበት የገባቸው አልመሰለኝም። ግለሰቦቹ እኮ መሬት ላይ … ቢሮ ውስጥ ተቀምጠው … ሀገር አቀፍ ውሳኔ በመስጠት … ተግባር ላይ ያሉ ባለሥልጣኖች እንጂ ለ mid term የሚዘጋጁ የዩኒቨርሲቲ ወይንም የኮሌጅ ተማሪዎች አይደለሉም። "ድከም ያለው በህልሙ … ሲል ያድራል" ይላል የሀገር ሰው። ሰውየው … የመደመርን አመክንዮና ሲስተም " the WHOLE is greater than the SUM of its parts " በሚለው ቀላል ፍልስፍና ጥቂት ገለፃ አድርገው የየቢሮዎቹን ድክመትና ጥንካሬ በማንሳት በተግባራዊ ምልከታዎችና ግምጋሜዎች ስልጠናውን ማጠቃለል ሲችሉ፤ በ theory ሁለት ሰዓት በሉብን። እኛስ መቼ ያርመናል? ኣንዴ ፈርዶብናል … ነገም ከሃምሳ በላይ የሆኑ እናቶችን ሰብስበው " ስለ ወሊድ ምጥ ስልጠና ሰጡ " ሲባለም ጊዜ ወስደን እናዳምጣለን።

ወደ ተነሳሁበት ሀሳብ ልመለስና … የስልጠናውን ቪዲዮ ስከታተል ኣንዱ ያዝናናኝ የነበረው የተሰብሳቢው body language ነበር። የታዘብኩትን እያንዳንዱን አሁን በዝርዝር ባልሄድበትም … እስቲ የደህንነቱን ጉዲፈቻ ተመልከቱልኝ … ሰውየው ኣማራውን ፈርተው በኦህዴድ ምሽግ ውስጥ ተጠለሉ ነው የሚባለው? ወይንስ ኣማራ ስለሆኑ በኦህዴድ ግራና ቀኝ ተጠፈሩ?

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Za-Ilmaknun » 22 Apr 2022, 13:59

Yes, the message is more directed at Fano than anybody else. However, Fano exists not for lack of trying by the administration to disarm, but Fano is the Amhara people...and unfortunately the last line of defense for the existence of Ethiopia as a country. If it weren't for Fano, the PM would have been in exile by now. Ya shall see how it all ends !! :mrgreen:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by sarcasm » 22 Apr 2022, 16:24

Sam Ebalalehu wrote:
22 Apr 2022, 10:15
Eden, your logic is super. I am just kidding. You are one of the dumbest person I know in ER when it comes to politics. You assume now TDF that runs here and there like an insane dog a legit, but Fanos who are determined to fight back against TDF as illegitimate. Aside from your not knowing politics , yours rational thinking is in short supply.
As for your saying Eritrea is the historical enemy of Ethiopia, I am truly amazed. Just yesterday you brought up the film Fargo to portray Abiy as a criminal who bought Isayes to do a crime on his behalf. The next day Eritrea is an “historical” enemy. But Egypt that has tried to ride TPLF to stop the dam progress is historical “friend”of Ethiopia. What a twisted mind you have.
It seems you have forgotten understanding written Amharic. The quote says "ለታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ የሆኑ ቡድኖች ማለት ... ለሻዕቢያ". It does not say Eritrea.

Let's try with spoken Amharic.
Please wait, video is loading...

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Sam Ebalalehu » 22 Apr 2022, 16:33

Well, you point out a lapse. But you are playing a double standard though. When some knuckleheads from your neighborhood say Tigreans and TPLF are one and the same, you have been willingly dancing to the music.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by DefendTheTruth » 22 Apr 2022, 17:02

Abaymado wrote:
22 Apr 2022, 10:46
sarcasm wrote:
22 Apr 2022, 10:39
በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ

የሚመቱት ኢ-መደበኛ የፀጥታ አካላት እነማን ናቸው ?
Please wait, video is loading...
ተመስገን የሚያወራው አውራ የተባለውን ነው፡፡ ኢየመጣ ካለው ማእበል ሲተርፉ ነው ያንን የሚያረጉት፡፡ እነሱ የተተፉ ኢና መውጫው የጠፋቸው ናቸው፡፡
Woyanew,

I am still around and sometimes do open your posts but opt to ignore them, as they are inconsequential. Inept woyane!

Look what Ato Temesgen is capable of doing, your comrades have never dreamed of in over 27 years of rule or since then, such an accomplishment.

He is one of the precious sons of Ethiopia in the history book. ዱቄት!

Misraq
Senior Member
Posts: 17761
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Misraq » 22 Apr 2022, 17:28

Brother DefendTheTruth,

OPDO cooked that conversation between Mero and Segni as a confuse and convince strategy. We are at the stage where the whole country understood the very fact that the so-called Shene is OPDOs and Abiy's ቅልብ ጦር:: Just look to the reaction of people on that audio and it tells you how situations have changed. Slowly but surely people understood now that Abiy is a double faced ethno-nationalist who is working hard to dismantle Ethiopia. The only one on his way at this juncture is the FANO. Hence it need to isolate FANO from the moral support it is getting from Ethiopianist by such a cheap propaganda.

The fox is now being outfoxed. The Oromo people will recieve the consequence of their hate and cruelity much like the agames paid the price dearly. As to amhara, it has no option but to resist and fight back

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Abere » 22 Apr 2022, 17:37

:mrgreen: :lol: Yap, people are much better sophosticated now. OLF-PP's master brain has been hacked long-time ago.

Misraq wrote:
22 Apr 2022, 17:28
Brother DefendTheTruth,

OPDO cooked that conversation between Mero and Segni as a confuse and convince strategy. We are at the stage where the whole country understood the very fact that the so-called Shene is OPDOs and Abiy's ቅልብ ጦር:: Just look to the reaction of people on that audio and it tells you how situations have changed. Slowly but surely people understood now that Abiy is a double faced ethno-nationalist who is working hard to dismantle Ethiopia. The only one on his way at this juncture is the FANO. Hence it need to isolate FANO from the moral support it is getting from Ethiopianist by such a cheap propaganda.

The fox is now being outfoxed. The Oromo people will recieve the consequence of their hate and cruelity much like the agames paid the price dearly. As to amhara, it has no option but to resist and fight back

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by DefendTheTruth » 23 Apr 2022, 07:31

Misraq wrote:
22 Apr 2022, 17:28
Brother DefendTheTruth,

OPDO cooked that conversation between Mero and Segni as a confuse and convince strategy. We are at the stage where the whole country understood the very fact that the so-called Shene is OPDOs and Abiy's ቅልብ ጦር:: Just look to the reaction of people on that audio and it tells you how situations have changed. Slowly but surely people understood now that Abiy is a double faced ethno-nationalist who is working hard to dismantle Ethiopia. The only one on his way at this juncture is the FANO. Hence it need to isolate FANO from the moral support it is getting from Ethiopianist by such a cheap propaganda.

The fox is now being outfoxed. The Oromo people will recieve the consequence of their hate and cruelity much like the agames paid the price dearly. As to amhara, it has no option but to resist and fight back
I didn't look at people's reaction, but may I still ask if they are the same people who also reacted before 3 years to the cold-blooded massacre of top government officials in Bahirdar claiming Abiy Ahmed killed them?

Or this time they are different people?

The grand allegation "OPDO cooked that conversation between Mero and Segni" also needs substantiation (at least at subtle level), else it remains what it is, which is empty hot air.

Right
Member
Posts: 4790
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: RIP ፋኖ! ቻው! የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የህግ ማስከበር ዘመቻ በሕገ ወጥ መንገድ ታጥቀው የሕዝብን ሰላም በሚነሡ ፋኖ አወጀ

Post by Right » 23 Apr 2022, 11:34

The conning game is over.
The king is naked. People just rejected him and his empty speeches with no substance are now raw and cheap commodity for comedians.

Post Reply