Page 1 of 1
በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
Posted: 22 Apr 2022, 07:45
by sarcasm
በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
********
ቢቢሲ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በሬዎቻቸው በድርቅ ያለቁባቸው ሰዎች እራሳቸው በሬዎችን ተክተው ቀንበር ተሸክመው ሞፈሩ በመጎተት እያረሱ ስለመገኘታቸው ምስል አስደግፎ ባጋራው ዘገባ አረጋግጫለሁ ብሏል።
ማለዳ ሚዲያ

Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
Posted: 22 Apr 2022, 10:41
by Follower
Hats off to Oromoia Borona 


ወይ ጉድድድድድ"ጠሪጣስ እንተትሓንከለይ ከ በለ ሰብኣይ!!"
ርሂጹ ምብላዕ ዝለመደ መሬት ፋሕቲሩ ድራር ዕለቱ ሒዙ ገዝኡ ይኣቱ፡ምልማን ዝኣመሎም ዓጋመ ከኣ ካብ ካናዳ ስርናይ ክጽበዩ ሞይቶም ይሓድሩ!!
ኡዙይ ክነኣድ ዝግበኦ ዓርስኻ ምኽኣል እዩ ፡ ኣንታ ለማኒ ዓጋመ።[/
Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
Posted: 22 Apr 2022, 14:26
by Digital Weyane
ኡኛን ተጋሩ ተመልከቱ፣ የሚታረስን መሬት አናርስም፣ ምንም አይነት እህል አንዘራም፣ አናጭድምም፣ የፈረንጆች ጌቶቻችን የውክልና ጦርነቶችን በመርሰናሪ ጀግንነት እየተዋጋን ደማችን አፍስሰንና አጥንታችን ከስክሰን ፈረንጆቹ የሚሰጡንን ፍራፍሪዎች እየተመገብን በነፃነት እንኖራለን። የነፃነትን ጣእም የልቀመሱት ኦሮሞዎች በአንድ በሬ ሲያርሱ ማየት ያሳዝናል።
Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
Posted: 22 Apr 2022, 14:51
by Za-Ilmaknun
The TPLF people are dependent on aid and loot for their entire existence and need not worry about farming. However, the rest of the country isn't lucky enough to be the darlings of the Aid conglomerates. I really admire the strong and determined farmers of Borena who are not sitting and waiting for handouts. The Oromo administration could have sent some tractors for these people instead of spending six hundred million birr for one night out.
Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
Posted: 22 Apr 2022, 14:54
by Abere
በበሬ ጠምደው የሚያርሱትን ገበሬዎች እኮ ወያኔዎች አናሣርስም አላችሁ። አሁን ደግሞ ጥረው ግረው በእራሳቸው ጉልበት በሚያለሙት ገበሬዎች ዐይናችሁ ደም ለበሰ።