I just heard Mahmood Ahmed passed away, is that true?
Posted: 22 Apr 2022, 07:30
I see no on the news in all these Habesha alubalta media even here in ER, wondering why? Can somebody confirm..
I hope and wish that the news is fake. Had it been authentic, I believe the free ethio medias including the government sponsored websites would have reported it.
A lampoon tuber want to get some hit ..and you are tracked into thinking there is some truth in it. If it's true you will hear it from national TV. Since you are addicted with grievance trading, every false narration has to end up in grievance. What a sickness.EPRDF wrote: ↑22 Apr 2022, 12:37እንዴ ምነው አንድ እውነት ሐሰት የሚል ሰው ጠፋ ? የማንም ተራ አርቲስት ሕልፈተ ሕይወት ሲከሰት ሚዲያዎች ሁሉ ለሳምንታት ሲያነቡ፣ ማሕሙድ አህመድን የመሰለ አንጋፋ ዘፋኝ፣ ከጥላሁን ገሰሰ ያልተናነሰ ዝናን ያተረፈ አርቲስት ሕልፈትን አንዳቸውም ሽፋን ያልሰጡበት ምክኒያት ምንድነው።
እዚህስ በየሰዓቱ ሁለት መቶ ሰው የሚታደምበት ፎረም አንድ ሰው እንኳን መረጃ የለውም?
አንድና ብቸኛው ሰው ሼር ያደረገኝ ሊንክ ይህ ነው። የዜናውን ዕውነተኛነት ለማረጋገጥ በየሚዲያው ብሸከረከር፣ ምንም የለም፣ ዋንሁማን ሂንጂሩ፣ ወላ ሃንቲ የሎም። አሁንም ዕውነት ሐሰት ?
A lampoon tuber want to get some hit ..and you are tricked into thinking there is some truth in it. If it's true you will hear it from national TV. Since you are addicted with grievance trading, every false narration has to end up in grievance. Wasteland. What a sickness.EPRDF wrote: ↑22 Apr 2022, 12:37እንዴ ምነው አንድ እውነት ሐሰት የሚል ሰው ጠፋ ? የማንም ተራ አርቲስት ሕልፈተ ሕይወት ሲከሰት ሚዲያዎች ሁሉ ለሳምንታት ሲያነቡ፣ ማሕሙድ አህመድን የመሰለ አንጋፋ ዘፋኝ፣ ከጥላሁን ገሰሰ ያልተናነሰ ዝናን ያተረፈ አርቲስት ሕልፈትን አንዳቸውም ሽፋን ያልሰጡበት ምክኒያት ምንድነው።
እዚህስ በየሰዓቱ ሁለት መቶ ሰው የሚታደምበት ፎረም አንድ ሰው እንኳን መረጃ የለውም?
አንድና ብቸኛው ሰው ሼር ያደረገኝ ሊንክ ይህ ነው። የዜናውን ዕውነተኛነት ለማረጋገጥ በየሚዲያው ብሸከረከር፣ ምንም የለም፣ ዋንሁማን ሂንጂሩ፣ ወላ ሃንቲ የሎም። አሁንም ዕውነት ሐሰት ?
TGAA wrote: ↑22 Apr 2022, 19:38
A lampoon tuber want to get some hit ..and you are tricked into thinking there is some truth in it. If it's true you will hear it from national TV. Since you are addicted with grievance trading, every false narration has to end up in grievance. Wasteland. What a sickness.
(kochora? Correct me) LoLYedire lij nesh yekokochora (kochora? Correct me) sile wubetwa sint lawra.. Lijitwa...Wubitwa des maletwa yeharar lij nat wetawa jegol naw betwa.
Sorry for my bad amharic.
ጋሽ አብሬAbere wrote: ↑22 Apr 2022, 17:51
ይህን ዜና ዕረፍት ስለ እውነተኛነቱ በጥርጣሬ ነው የማየው። አይደልም ዕረፍቱን ህመሙን ቀደም ብለን እንሰማ ነበር። ማህሙድ አህመድ ብርቅ ከሆኑት የአብርሆት ዘመን (Artistic enlightenment) ወርቃማ ጊዜ አርቲስት ነው እንድህ በቀላሉ ለህዝብ የሚረዳ ዜና ዕረፍት አይሆንም።
መቸም ሰው ሁኖ ከዘለዓለማዊ ዕረፍት አይቀርምና እያድርግበት እንጅ ከሆነ እግዜር ነፍሱን በዐጸደ ገነት ያሳርፍ። ማህሙድ ክርስቲያን ይመስለኛል፡ በእውነት ዛሬ በዕለት ዐርብ የጌታችን የስቅለት ማረፉ በጣም እግዜር የወደደው ጻድቅ ነው።
Thank you EPRDF for highlighting the correct term which is jezeera. However, the song (ye dirre lij nat ye jezeera sle wubetwa sintun lawra) was loved by many eris whom I encountered in the beginnings of the 80s of last century. Me too as well.EPRDF wrote: ↑22 Apr 2022, 21:58Kerenite thank you.
You know what it is the way I heard the news that left me skeptical. I was sitting with half a dozen of friends of mine when I received a text message with the link above from another friend, I was shocked and told to my friends that Mahmud has died, they all said “yes he died last week didn’t you hear that” then I was so surprised how I missed such news of the loss of this Ethiopian music legend. It is just amazing how these YouTubers get so trash.
(kochora? Correct me) LoLYedire lij nesh yekokochora (kochora? Correct me) sile wubetwa sint lawra.. Lijitwa...Wubitwa des maletwa yeharar lij nat wetawa jegol naw betwa.
Sorry for my bad amharic.
You did good hawey. It was supposed to be pronounced Jazeera ( Island ). It is a classic neighborhood in part of Dire Dawa city. Since Mahmood is also an Amharic major, he pronounced it kezira as every Amharic speaker does. Ye Dire liij nat ye Kezira sle webetwa sintun lawra.. Kochora lol
ጋሽ አብሬAbere wrote: ↑22 Apr 2022, 17:51
ይህን ዜና ዕረፍት ስለ እውነተኛነቱ በጥርጣሬ ነው የማየው። አይደልም ዕረፍቱን ህመሙን ቀደም ብለን እንሰማ ነበር። ማህሙድ አህመድ ብርቅ ከሆኑት የአብርሆት ዘመን (Artistic enlightenment) ወርቃማ ጊዜ አርቲስት ነው እንድህ በቀላሉ ለህዝብ የሚረዳ ዜና ዕረፍት አይሆንም።
መቸም ሰው ሁኖ ከዘለዓለማዊ ዕረፍት አይቀርምና እያድርግበት እንጅ ከሆነ እግዜር ነፍሱን በዐጸደ ገነት ያሳርፍ። ማህሙድ ክርስቲያን ይመስለኛል፡ በእውነት ዛሬ በዕለት ዐርብ የጌታችን የስቅለት ማረፉ በጣም እግዜር የወደደው ጻድቅ ነው።
ዕረፍቱን ህመሙን ቀደም ብለን እንሰማ ነበር። ላልከው፣ ቀዶ ጥገና ተደርጎለት እንደገና ኮቪድ ስላጠቃው ኮምፕሊኬሽን ፈጥሮበት አይ ሲ ዩ እንደገባ ከተነገረለት ወር ገደማ ይሆነዋል።
ማህሙድ ክርስትያን ይመስለኛል ላልከው፣ ማሕሙድ ወግ አጥባቂ ከሆኑ የሙስልም ወለኔ ጉራጌ ቤተሰቦች አዲስ አበባ ውስጥ በተለምዶ አሜሪካን ግቢ በማለት የሚታወቅ ሠፈር ውስጥ የዛሬ ሰማንያ ዓመት የተወለደ ነው።
በኣስራ ስልሳና ስባዎቹ፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ እንደዛሬው በዘር ሐረግ ወላፈን ሳይገረፍ፣ ተፈጥሮ በቸረችው ያማረ ድምፅ ማቀንቀን ችሎታው፣ አድናቂዎቹ ኃይማኖቱን ይሁን ዘሩን ሳይሆን፣ የወደዱት ማህሙድ የጉራጌ ሙስልሙን ወብ ዜማዎች ነበር።
ዘመን አልፎ ዘመን ተተካ፣ አስመራ ሄዶ ዘፈነ፣ ከወያኔ ጋር ሽር ጉድ አበዛ፣ ከዚያም ለዘመናት ሲወደው የነበረ ሕዝብ ጣልጣል ሲያደርገው፣ ሽማግሌው ይምታታበት ጀመር፣ኃይማኖቱንም ቀይሮ አረፈው።
አሁንም የኢትዮጵያ ሕዝብ ስራህን እንጂ እምብዛም ከዘረህ ወይን ኃይማኖት ነገሮችን አያስተሳስርም። ሕዝብ እንደ ሕዝብ እያልኩኝ ነው ልብ አድርግ፣ ፖለቲከኛ አላልኩም።
እንዲያው ስለኃይማኖት ስላነሳህ ለጫወታ ያህል ብዬ ነው።