Page 1 of 1
# Bring Back Our Access to Red Sea! : ቀልድና፥ ቁምነገር፤ የአምባሳደር፥ ባጫ፥ ነገር፤
Posted: 21 Apr 2022, 12:53
by Axumezana
ምነው፥ ጁንታው፥ የተማረከ፥ መንጋ፥ ይነዳል፥ ተብሎ፥ሲጠየቅ፤
አይኑን፥ በጨው፥ አጥቦ፥ እየተቆለጨለጨ፥ ያ፥ የሚነድት፥ መንጋ፥ ፎቶ፥ ሾፒንግ፥ ነው፥ ብሎ፥ እርፍ።
እኔን፥ የሚቆጨኝ፥ ከፎቶ፥ ሾፒንጉ፥ ጋር፥" ሳይደመር" አምባሳደር፥ መሆኑ፥ ብቻ፥ ነው።
Re: # Bring Back Our Access to Red Sea! : ቀልድና፥ ቁምነገር፤ የአምባሳደር፥ ባጫ፥ ነገር፤
Posted: 21 Apr 2022, 13:20
by Fiyameta
Re: # Bring Back Our Access to Red Sea! : ቀልድና፥ ቁምነገር፤ የአምባሳደር፥ ባጫ፥ ነገር፤
Posted: 21 Apr 2022, 13:32
by ZEMEN
በወቅቱ ግን የግድ አንድ አካል ተጠያቂ ማድረግ ስለነበረባቸው፣ አምስት ኦሮሞ መኮንኖች እንዲወነጀሉ ተደርጎአል።
"የዉጊያው እቅድ በኦነግ በኩል ለሻእቢያ አሳልፋችሁ ሰጥታችሁዋል" የሚል ክስ ቀርቦባቸው፤ ኮሎኔል ብራ የተባለች ሴት ጢጣ ካምፕ ዉስጥ ስታስገርፋቸው ሰነበተች።
ኦሮሞ መኮንኖች ድብደባው ሲበረታባቸው፣ "አድርገናል፤ ፈጽመነዋል" ብለው አመኑ።
"ግንኙነታችሁ በማን በኩል ነበር?" ተብለው ሲጠየቁ፣ "አባዱላ" ሲሉ መለሱ።
አባዱላ ግን ወያኔን እንደማይከዳ ይታወቅ ስለነበር ምርመራው እዚያው ላይ ቆመ።
EPIC!!!!! lol thanks for the laugh