Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ነገር የሚደጋግም ሰው ቋቅ ይላል። የገባው አንድ ጊዜ ያስረዳል። OPFist የሚሉት ወያኔ ያንኑ ያንኑ እንደ ቀንድ ከብት ሲያመነዥክ- እህክ! እህክ!

Post by Abere » 20 Apr 2022, 16:28

ነገር የሚደጋግም ሰው ቋቅ ይላል። የገባው አንድ ጊዜ ያስረዳል። OPFist የሚሉት ወያኔ ያንኑ ያንኑ እንደ ቀንድ ከብት ሲያመነዥክ- እህክ! እህክ!ዐዋቂ ወይም ብልህ አንድ ጊዜ ያስረዳል - ጥያቄ ካለ ለጠያቂዎች ለማብራራት ይደግማል። ወይም ደግሞ ቀርቶኛል የሚለው ሃሳብ ካለ ያብራራል። ይኸ OPFist የሚባል ወያኔ ያንኑ ያንኑ ይዘበዝባል። ነገር እንደ መጫኛ የሚይስረዝም ሰው ይደብራል።