Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 19 Apr 2022, 08:59
Eritrea invaded #Tigray in November 2020 & with Ethiopian forces sealed off 7 million people from the world. A truce was called 3+ weeks ago, but only 69 humanitarian trucks, 4% of the needs, have been allowed in. Situation is dire. People are dying, the siege must end for real
[/b]
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 37349
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 19 Apr 2022, 09:25
Shut da f@ck up, you biaatch!
sarcasm wrote: ↑19 Apr 2022, 08:59
Eritrea invaded #Tigray in November 2020 & with Ethiopian forces sealed off 7 million people from the world.
A truce was called 3+ weeks ago, but only 69 humanitarian trucks, 4% of the needs, have been allowed in. Situation is dire. People are dying, the siege must end for real
[/b]
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37271
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 19 Apr 2022, 09:29
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 19 Apr 2022, 09:34
Zmeselo wrote: ↑19 Apr 2022, 09:25
Shut da f@ck up, you biaatch! :lol:
እኔ በጣም በጣም የሚገርመኝ ነገር ። ምን እንዚህን ኤርትራኖች እንዲህ አንጨረጭራቸዋል።
ኤርትራ ፫ ሚሊዬን የማትሆን ሀገር ከመቶ አያ ሚሊዬን ሕዝብ ካላት ታላቅ አገር ጋራ ትጋጫላቹሁ። አፋቹሁን ዘግታቹህ አገራቹሁን አትገንቡም ወይ ። ምን አገርባቹሁና ነው ጦርነት ውስጥ የምትገቡት። ጁቡቲን አታዩን መቶ ኪሌ ሜትር የባህር ዳርቻ ይዘው ስባት ወድብ ገነቡ በዚህ አያ አመት፣ እናንተ የሽማግሌዎች ሀገር ሶስት ሺህ ኪሎሜትር የባህር ዳርቻ ኖራቹ አንድም ወድብ ሳት ስሩ ስላሳ አመት አለፈ ። አረ አረ ግዜያቹሁን እንዲህ በምቀኝነት አታጣፉት። ወያኔዎች እንደሆነ ገና ይስሩላቹዋል። ወደብ አልባ ነው የሚያረጉዋቹህ ። እንደሆነ አብይ ጦርነቱን ተሽንፎ ጦርነት በቃኝ ብሎዋል ምን አባታቹሁ ልወጣቹሁ ነው። ወርቃማዎቹ ቂማቸውን ሲወጡ ያዛን ግዜ ምን ሊወጣቹሁ ነው አስብና ምፅዋ ተገንጥሎ ለአፋሮች ተስጥቶ እናንተ ወደብ አልባ ስት ሆኑ ምን ልትሉ ነው።
ሌላው ሻጥራቹሁ ደግሞ ቀፋፊ ፎቶ እየለጠፉ ስውን መልስ እንዳይስጥ ለማረግ ብሎጉን ለመዝጋት የምታረጉትን አሻጥር ተደርሶበታል ይህ ሁሉ የመብሽቅ ምልክት ነው። ገና አንድ ስው እንዲህ ያንጨረጨረህ ጌታቸው ረዳ አስመራ ሲመጣ ምን አባታቹሁ ት ሆናላቹሁ። የኤርትራን ሕዝብ ነፃ ሲወጣ የዛን ግዜ ወርቃማዎችን ነፃ አውጫችን ብለው ስላማዊ ስልፍ ይወጣሉ። የግዜ ጉዳይ ነው። አሜሪካም ይህንን ትደግፋለች ሽማግሌውን ስልችት ብለወታል።