Page 1 of 1

Must Watch: ኢትዮጵያውያኖች በሩሲያ ኤምባሲ በር ላይ ተሰልፈው ዘይት የሌለው ምግብ ከመብላት ወደ ዩክሬን ጦርነት አዝምቱን እያሉ ነው ።

Posted: 18 Apr 2022, 21:16
by Thomas H
ሲወለድ ኢትዮጵያዊ ሲሞት ራሽያዊ!

የሚገርመው ግን ነገ የዩክሬን ኤምባሲ ቅጥረኛ ተዋጊ እመለምላለሁ ብሎ ማስታወቂያ ቢያወጣ እዛም ሄደው ይሰለፋሉ።
Please wait, video is loading...