Page 1 of 1

የኮቪድ 19 ቄሳር ገደቢሱ ቴድሮስ አድሃኖም በዓለም ዙርያ 6.2 ሚልዮን ህዝብ አስጨረሰ። ታሪክ እና ትውልድ ይቅር የማይለው ዕልቂት በዚህ ገደ-ቢስ እግረ ደረቅ ተፈጸመ።

Posted: 18 Apr 2022, 17:13
by Abere
የኮቪድ 19 ቄሳር ገደቢሱ ቴድሮስ አድሃኖም በዓለም ዙርያ 6.2 ሚልዮን ህዝብ አስጨረሰ። ታሪክ እና ትውልድ ይቅር የማይለው ዕልቂት በዚህ ገደ-ቢስ እግረ ደረቅ ተፈጸመ። የሰው ዘር ከመጨፍጨፍ ውጭ በበጎ ስራ እና ስኬት የማይታወቀው የትግሬው ማፍያ የግድያ እና የእፍና ድርጅቱ የሆነው ትህነግ በቅርቃር ውስጥ በመውደቁ እና በቁርጥ ቀን ዐርበኞች ክንድ በመደቆሱ በለስ ቀንቶኝ ሽፍቶቹ መፈናፈኛ ቢያገኙልን በማለት በየአደባባዩ ተሰጠውን የጤና ድርጅት ስራ በመተው የፕሮፓ ጋንዳ እና ገንዘብ ማስተላለፊይ አካል ሁኗል። ይህ ማፍያ የ10 እና 12 አመት ህጻንት የትግራይ ኮማንዶዎች እያለ በህጻናት ፎቶ ፕሮፓጋንዳ ንግድ የሚፈጽም የከረፋ ሸታታም ወንጀለኛ ነው። ወንጀሉ እራሱ አሳዶ ይይዘዋል።

Re: የኮቪድ 19 ቄሳር ገደቢሱ ቴድሮስ አድሃኖም በዓለም ዙርያ 6.2 ሚልዮን ህዝብ አስጨረሰ። ታሪክ እና ትውልድ ይቅር የማይለው ዕልቂት በዚህ ገደ-ቢስ እግረ ደረቅ ተፈጸመ።

Posted: 19 Apr 2022, 15:14
by ethiopianunity
አዳኖም ኤርትራዊ ፩ ነጥብ ሁለት ህጻናት ፈጅቷል፣ ቁጥሩ በማይታወቀው ልጆችን ለምራብ ኢሉሚናቲ ደም ገብሯል፣ ኣባይ ግድብ እዚህ ቅርቃር ውስጥ የከተተው እሱ ነው። የፍሪ ሜሰን ኣባል ነው። ኢትዮዽያውያን ፓርቲና እስክስታ ጊዝያቸውን እያሳለፉ ነው። ይህን ግለሰብ ከማጋለጥ ይልቅ።
መለስ ዘናዊ ወፈፌ ስለሆነ ሜሰን ኣላረጉትም ግን ተጠቅመውበታል። ይሳያስ ሻብያ ደብል ትሪፕል ኤጀንት ሳይሆኑ ኣይቀሩም ህዋሃት ከተዳከም በሗላ ደሞ ኣላማው ኢዮዽያን ለመሸወድ ነው ሰላም ነኝ በማለት ኣማራውን እንቅልፍ እያስተኛ ነው። ህዋሃት ማለት የኤርትራ ደም ያላቸው የ ስብሃት ነጋ ኣዳኖም አይነቶች የሻብያ ቅጥያ ብዙ በሚጠቅም ሁኔታ ለሜሰኖች ኣገልግለዋል፣ የሙስሊም ወንድማቾች፣ ቱርክ፣ ጽዮናውያን ፣ ኣብዛኛው ምራባውያን መሪዎች፣ ንግዶቻቸው፣ ወዘተ በሙሉ ሜሰን ናቸው እምነት ሰይጣን ነው ኣለምን ኣንድ ኣድርጎ መቆጣጠር ነው የኦርቶዶክስ ክረስትናን ማጥፋት ዋና ኣላማ ነው።

የምን ማታለል ነው፣ ኣዲስ ኣበባ በ ኔቶና በጽዮነን ተብየዎች የተያዘች ነች ኣፍሪካ ኣንድነትም ተይዟል።

ኸግዝያብሄር ቅርብ የሆኑ ኣግራትን በተቃራኒ የበለጠ በማንኛውም ሁኔታ የተበላሸ ኣገር እንደ ሳዶምና ገሞራራ የማድረግ ኣላማ ነው። ልምሳሌ ከሮም ቄሳር በሗላ ሪመ የውነተኛውን የመድሃኒታችንን የየሱስ ከርስቶስ ከኦርቲዶክስ ጋር ኣንድ ሆነው ነበር ኣለምም ሰላም ነበረች ያው መከፋፈል ማለት ሰይጣናዊ ነው። ሜሰኖች ገብተው ቫቲካንና ኦርቶዶክስን ከፋፈሉ ከቆስጣጢኖስ በሗላ። ዛሬ ቫቲካን በከፍተኛሴጣን የሚመለክባት ናት። የኦርቶዶክሱ የነበረው ቢዛንቲንም ለሙስሊም ወንድማማች ቱርክ ኣስረክበው የኦርቶዶክስ ትክክለኛን ሃይማኖት በ ኣርመን፣ ግሪክ ወዘተ ፈጅተው ዛሬም እየገደሉ ይገኛሉ በመካከለኛው ምስራቅ።ኢትዮዽያንም ወደዛ ኣቅጣጫ ይሄዳል።

ዓብዛኛው ሙስሊም ተከታይ በቀጥታ ኣምላክን መሃመድን የሚያምኑ ይመስላቸዋል ኣይደለም። በቀጥታ ለሜሰኑ ሙስልም ወንድማማቾች ነው የሚያገለግሉት ቢያውቁም ባያውቁም። እስልምና የመጣው ክርስቶስን ለመገዳደር ብቻ የመጣ ሃይማኖት ነው ከላይ ያሉት ግን ሰይጣንን የመከተልነው። ሜሰ ኣንድ በመሆን ነው ሤጣንን በማምለክ። ሤጣን ደሞ በዚህ ምድር የፈለጉትን እንዲያደርጉ ያደርግላቸዋል። ከላይ የተቀመጡት ሜሰኖች ምናልባት በፉክቻ ላይ ሳይሆኑ ኣይቀሩም አንግሊዝ ጀርመን ፈረንሳይ በተቃራኒ ለስልጣን በመገዳደር ቱርክ ጽዮን ነን የሚሉና በከፊል ቻይና ሳይኖሩበት ኣይቀሩም። ሜሰኖች የግላዊ ጥቅም በመፈለግ ብቻ ህዝብን ባርያ ኣድርጎና ለሤጣን በመገበር ከፒራሚዱ ላይ ጫፍ መቀመጥ ነው። ቅኝ ገዢነት፣ ጦርነት፣ ኣስከፊ ግፎችንና ኢሰባዊነት ወዘተ ምሳሌዎች ናቸው። በተለይም ዋና ጠላታቸው ሰው ህዝብ ነው ሃይላቸውን ሊወስዱ ስለሚችሉ። ለዚህ ነው እየከፋፈሉ የሚያጠፉት ህዝብን። የግል ንግድ ከመጠን በላይ ሃብትን ማካበት የሚበረታታበት ዘመን ነው። የግል ሰው ስራ ፈጠራነቱ ኣበረታታች ቢሆንም በመጨረሻ ኣደገኛ ኢሰባዊነት ላይ ግለሰቡ ይደርሳል ምክኛቱም ሃብት በማካበት ሱስ ሰለተጠመደ። ለዚህ ነው ዕምነት ሰው እንዲኖረው የሚያስፈልገው ክፉን ነገር ከማድረግ ራሱን እንዲቆጣጠር ያስችለዋል።