Page 1 of 1

Space Breaking News: Competition in space entered a new phase after Amhara Region successfully launched a rocket

Posted: 18 Apr 2022, 11:53
by Thomas H
ወይ ነፍጠኞች ቀልዳቸው እኮ አይጠገብም:: አሁን በጠረፍ ላይ ለምናደርገው ምርምር እስከ አሁን 900 ሚሊዮን ብር አውጥተናል ብለው የድሃውን ገንዘብ ሊበሉት ነው::


Debre Tabor University
April 16 at 8:03 AM ·
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሮኬት ሳይንስ ማዕከል በዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የተሰየመ ሮኬት በተሳካ ሁኔታ አስወነጨፈ።
***
ዛሬ ሚያዚያ 8/2014 ዓ.ም በአሞራ ገደል አካባቢ በተከናወነው የሮኬት ማስወንጨፍ መርሀ ግብር ላይ የዩኒቨርሲቲውን ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ ዳይሬክተሮች፣ ዲኖች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች እና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
ሮኬቱን የቴክኖሎጂ ተማሪዎችና መምህራን በጥምረት እንዳዘጋጁት በትግበራው ወቅት ተመላክቷል። ይህ የተሳካ ሙከራ የአፄ ቴዎድሮስን 154ኛ ዝክረ-ሰማዕት መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ የተከናወነ ነበር። የሮኬት ማስወንጨፍ ሂደቱ ብዙዎችን ተጋባዥ እንግዶች ያስገረመ ሲሆን እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ድረስ የመወንጨፍ አቅም ያላቸው ሮኬቶች በዩኒቨርሲቲው የሮኬት ሳይንስ ማዕከል መፈጠራቸው ተገልጿል።
✅ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአፄ ቴዎድሮስን የእውቀት ጥያቄ የመመለስ ታሪካዊ ኃላፊነት አለበት!


ነፍጠኞች የተኮሱት ርችት
Please wait, video is loading...






የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የተኮሱት ሮኬት


Re: Space Breaking News: Competition in space entered a new phase after Amhara Region successfully launched a rocket

Posted: 18 Apr 2022, 11:58
by Abere
ምቀኛ!