Page 1 of 1

ዘይት ከሌላቹሁ ኑ ና አፍጥሩ

Posted: 16 Apr 2022, 12:41
by Ethoash
if u hate Dr. Abiy Ahamed here is one goooooooooooooood reason to hate him ...ይህቺን የክርስቲያን ዴሴት አስላሞቹን አስፈጠረበት፣ የሲሪያዎቹ ስገርመን ትግሬዎቹን ጠርቶ አብረው አፈጠሩ ። አብይ ለይቶለታል ፣ ቅራሪም የለው ጭልጥ ብሎ ነው የተቀየረው ። አረ አንድ በሉ። አማሮችም ባትኖሩ የታሉ እነዛ ኤርትራኖች በአማራ ስም የሚፅፉት።.ከአብዬት አደባባይ ስናባርራቸው ፣ የባስ ብሎ ቤተመንግስት ውስጥ ያስፈጥራቸው ገባ። አረ አንድ በሉኝ።




ዋዋዋ ጉድ ጉድ


ኡኡኡ



ጨርቄን ጥዬ በረርኩኝ ። አገር ልቀይር ነው የታሉ እነዛ ገገሞች አቶ አቡዋሯ አና ፈዳላው አቶ ሴጣን። አረ ጉድ እዩ አገራችን እስላም ሆነች።



እኔን የገርመኝ ዘይት ኬት አመጡ ተብሎ መታስረ አለባቸው።