Page 1 of 1
ምስካየ ኅዙናን መድኃኔአለም ታሪክዊው ከሃይለ ስላሴ ጋራ ተሰዶ የነበረው ታቦት! የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ትዝታችን!!!
Posted: 15 Apr 2022, 22:41
by Horus
ንጉሱ በየወሩ አንድም ቀን ሳያጓድሉ ያስቀድሱበት ነበር TMS መግቢያ ላይ ያለችው ውብ ካቴድራል
Re: ምስካየ ኅዙናን መድኃኔአለም ታሪክዊው ከሃይል ስላሴ ጋራ ተሰዶ የነበረው ታቦት! የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ትዝታችን!!!
Posted: 16 Apr 2022, 07:36
by EthioRedSea
They peak only a few Geez words - the rest is black magic, in the tradition of Bantu migrants from Africa. Amara are not Christians, they are animists believing in Black Magic or voodoo like in West Africa.
Haile Selassie had no royal blood. He was just like Emperor Bokassa of Central Africa, who used to say he descends from Napoleon III.
Re: ምስካየ ኅዙናን መድኃኔአለም ታሪክዊው ከሃይል ስላሴ ጋራ ተሰዶ የነበረው ታቦት! የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ትዝታችን!!!
Posted: 16 Apr 2022, 11:52
by Horus
EthioRedSea wrote: ↑16 Apr 2022, 07:36
They peak only a few Geez words - the rest is black magic, in the tradition of Bantu migrants from Africa. Amara are not Christians, they are animists believing in Black Magic or voodoo like in West Africa.
Haile Selassie had no royal blood. He was just like Emperor Bokassa of Central Africa, who used to say he descends from Napoleon III.
በሽተኛ ወያኔ ብላ ብላ ላላላላ

Re: ምስካየ ኅዙናን መድኃኔአለም ታሪክዊው ከሃይል ስላሴ ጋራ ተሰዶ የነበረው ታቦት! የተፈሪ መኮንን ት/ቤት ትዝታችን!!!
Posted: 16 Apr 2022, 12:04
by Abere
ግርማዊነታቸው የአክሱም ፅዮንን ቤተ-ክርስትያን በዘመናዊ መልክ የሰሯት እና ጎብኝዎች እንድታማልል ያደረጓት እርሳቸው ናቸው ይባላል። ከዚያ በፊት መቃኞ በሚመስል የነበረች እንጅ የዳበረ መንፈሳዊ ደብር አትመስልም ነበር።
እኔ በኢትዮጵያ ታሪክ 3000 አመታት ውስጥ ሁለት ንጉሳን እጅግ የተለየዩ ለኢትዮጵያ ስልጣኔ እና ታሪክ አቻ የሌላቸው አድርጊያለሁ። ዐጼ ምኒልክ እና አጼ ኃይለስላሴ ወደር ዐልባ ናቸው። እነኝህ ሁለቱ የአገር ነገስታት እንጅ የሰፈር ንጉስ አይደሉም ።