Page 1 of 1

አሁን ከታሪክ እንደምንሰማው የ1960ዎቹ መሬት ለአራሹ እርምጃ በኢትዮጵያ ላይ ክፉ ጠባሳ ጥሎ አልፏል?

Posted: 15 Apr 2022, 14:21
by Abere
ሀ) አዎን፥ መሬት እንድ በጣጠስ እና ሰፋፊ ይዞታዎች በግለሰብ በእንዳይያዝ ለዘመናዊ ልማት እንዳይውል የማይስተከከል ችግር ፈጥሯል።
ለ) አልፈጠረም። ግለሰቦች በነፍሰ-ወከፍ መሬት እንድያገኙ ዕድል ፈጥሯል
ሐ) አዎን፥ ወቅቱን ያልጠበቀ ለውጥ ብቻ ሳይሆን። በፍጹም መደረግ የሌለበትን የባለቤትነት ንጥቂያ ነው። ከዜጎች ይዞታ ወደ ሹማምንት የመጨቆኛ መሳርያ ተዛውሯል።
መ) አልፈጠረም። ከዚህ በፊት ግብርና የማያውቁ የግብርና ሙያ እንድቀስሙ ረድቷል። ስራ አጥነት ቀንሷል።
ሠ) ለ እና መ።
ረ) ሀ እና ሐ።