Page 1 of 1

ያጎረሰውን እጅ ነካሹ ወያኔ-ትህነግ < ዩክሬኖችን ታቀማጥላላችሁ፤እኛ ግን ጥቁር ስለሆን እንደ ሰው አትቆጥሩንም > ይላሉ። የተጫነው ስንደ እና ዘይት ገና ከመኪና ላይ ተራግፎ ሳይልቅ።

Posted: 15 Apr 2022, 12:03
by Abere
ያጎረሰውን እጅ ነካሹ ወያኔ-ትህነግ < ዩክሬኖችን ታቀማጥላላችሁ፤እኛ ግን ጥቁር puppy ስለሆን እንደ ሰው አትቆጥሩንም > ይላሉ ለምዕራባዊያን። የተጫነው ስንደ እና ዘይት ገና ከመኪና ላይ ተራግፎ ሳይልቅ። በማን ላይ ቁመሽ እግዜርን ታሚያለሽ ይሉ አይነት ነው። የ27 አመታቱን የትግሬ አናሳ ጎሳ ዘውጋዊ አገዛዝ በመጠቀም ከበተባበሩት መንግስታት የስራ ድርሻ የገዛው ቴድሮስ አድህኖም ነበር በመጀመርያ አፉን በወዳጆቹ ላይ የከፈተው። This TPLF thug bought access uisng TPLF's illegal power. የ12 አመታት ታዳጊዎችን ልዩ የትግራይ ኮማንዶዎች እያለ ሲፎክር እንዳልነበረ አሁን ደግሞ በጥንድ ዐይኖቹ እያነባ አልባሽ አጉራሽ የሆኑት ጌቶቹን በሃሜት ይቦጭቃል። ሰሞኑን በርካታ ትግሬ-ወያኔዎች ናቸው ከዩክሬን ጋር እኩል አድርጉን ጃቫሊን ሚሳይል፥ጸረ-ታንክ፥ የጦር ሂሊኮፕተር ወዘተ ስጡን አፋር ፥ ዐማራን እና ኤርትራን የምንገጥምበት ይላሉ።

የቀራቸው እና ያላሉት አንድ ነገር ብቻ ነበር - እንደ ዩክሬን ስንደ እና ድንች አምራች አገርነን የዓለም የምግብ ገባያ ቀውስ ይጥለዋል አለማለታቸው። ደግሞስ ወርቅ ነን እያሉ 27 አመት አታሞ እየደበደቡ ላሎየሽ ላሎየሽ ሲጨፍሩ አልነበረም እንደ? አሁን ነው እንደ እራሳቸውን በቁንጅና ውድድር የፈተሹት?


እኛ ጥንት ተናግረናል የትግሬ ቤቱ እና መልኩ ኢትዮጵያ ነው። ልባችሁ ያለቦታው ገብቶ ሃፍረት፥ችግር፥ እና ጦርነት አይብላው። ኢትዮጵያዊያን ጥቁር ዕንቁዎች ናቸው። ማንም ቀኝ ያልገዛቸው በእራሳቸው ክብር ያላቸው። የእራሳቸውን የማይሰጡ የሌላም የማይፈልጉ። ትግሬ-ወያኔዎች የሰው ወይም የሌላ ማንነት አትቀላውጡ። ቴድሮስ አድሃኖም እና መሰሎቹ በዐደባባይ የሌሎች ማንነት ቀላዋጮች ናቸው።