Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3361
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

አብይ የውሽት ስልቻው

Post by Tiago » 14 Apr 2022, 20:10

what Ethiopians think and say about this talkative pseudo-intellectual.

አንተ ምን አለብህ ተቀደድ ምላስ ሰጥቶሀል የሰው ልጅ በማንነቱ በየቦታው እንደቅጠል እየረገፈ አሳፋሪ !!

ተረት ተረት ለኢትዮጰያ አይጠቅማትም የተሰደድትን መሰብሰብ የተፈነቀለውን ወደቦታው መመለሰ በየቦታው የሚገሉትን መግደል ሲሆን ነው

ተረት ተረት ሲነገራቸዉ ማስታዎሻ የሚይዙ "ጄኔራሎች" ምንኛ እንቁዎች ናቸዉ። እነርሱን በማዘዙ ደስስስ የሚለዉ አዛዣቸዉም ሞራሉ ልዩ ነዉ።

ሁሉም ጄኔራል ይሰማል፤ ዝምብሎ በኦሮሚኛ አይናገርም እንግሊዘኛውን ከሚያበላሸው፤ ፤ ወይጉድ "ድባቴ" ብሎ ነገር

wonder how many of them understand "paradigm shift" . sir, please please explain አይሉም እንዴ ? :lol: :lol: :lol:



አብይ የውሽት ስልቻው መልክህ የጭንቀት ካርታ ተስሏል :lol: :lol: