የሚያሳፍር ሰው ባህሪ፣ የሚያሳፍር ሕዝብ ባህል!
Posted: 14 Apr 2022, 13:11
አንደኛ፣ ሌባነት
ሁለተኛ፣ ለማኝነት
ሶስተኛ፣ ድሃነት
አራተኛ፣ መዋሸት
ድህነት ያሳፍራል፣ ስራ ያስከብራል። አንድን ሕዝብ ዝቅተኛ የሚያደርገው ድህነት ነው። አንድን ሕዝብ አሳፋሪ የሚያደርገው ሌባነቱ፣ ለማኝነቱ፣ ድሃነቱ እና ውሸታምነቱ ነው ። አንድ ሰውም ሆነ አንድ ሕዝብ ለተወሰነ ግዜ ችግር፣ ማጣት እና ድሃነት ሊያጋጥመው ይችላል። ያ እንደ ማንኛውም ችግር እንጂ የተፈጥሮ ሕግ አይደለም።
ነገር ግን አንድ ሰው ወይም አንድ ሕዝብ እድሜውን ሙሉ ድሃ ከሆነ፣ ከትውልድ ትውልድ ድሃ ከሆነ ያ ሕዝብ የሚያሳፍር ሰው ነው ። ለምን?
(1) ያ ሕዝብ አላማ የለሽ ነው ፣ አላማ ያለው ሰው ድሃ ሊሆን አይችልም።
(2) ድሃነት የስንፍና ውጤት ነው።
(3) ድሃነት የዲሲፕሊን የስራ ስነምግባር እጦት ውጤት ነው።
(4) ድሃነት የድንቁርና ውጤት ነው።
(5) ድሃነት የኢንተለጀንስ፣ የብልህነት እጦት ውጤት ነው።
(6) ድህነት የእምነት የለሽነት ውጤት ነው።
በአንድ ቃል በአንድ ሰው ወይም በአንድ ሕዝብ ላይ አራቱ የመጨረሻ አሳፋሪ ነገሮ መስረቅ፣ መለመን፣ መደህየትና መዋሸት ናቸው ። በዚህ እንስማማ!!! ሩጫ የህይወት ሜታፎር ነው!!!