Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ትግራይን ለመልካም አስተዳደር እና ቀልጣፋ ኢኮኖሚ ዕድገት አመች ለማድረግ ለሁለት ክልል መክፈል ያስፈልጋል?

Poll ended at 29 Apr 2022, 11:02

ሀ) አዎን ፤ ያስፈልጋል። ሰሜን ትግራይ እና እንደርታ በማለት
17
89%
ለ) አያስፈልግም
2
11%
 
Total votes: 19

Abere
Senior Member
Posts: 15501
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይን ለመልካም አስተዳደር እና ቀልጣፋ ኢኮኖሚ ዕድገት አመች ለማድረግ ለሁለት ክልል መክፈል ያስፈልጋል?

Post by Abere » 14 Apr 2022, 11:02

ሀ) አዎን ፤ ያስፈልጋል። ሰሜን ትግራይ እና እንደርታ በማለት
ለ) አያስፈልግም

Abere
Senior Member
Posts: 15501
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግራይን ለመልካም አስተዳደር እና ቀልጣፋ ኢኮኖሚ ዕድገት አመች ለማድረግ ለሁለት ክልል መክፈል ያስፈልጋል?

Post by Abere » 15 Apr 2022, 09:46

እስከ አሁን በተሰበሰበው መረጃ መሰረት የትግራይ ክፍለ ሀገር ለሁለት መከፈል እንዳለበት ይደመድማል። ከቅርብ ጊዜ ወድህ በርካታ የእንደርታ፥የኩናም እና ኢሮብ ተወለጆች ለመንግስት እያቀረቡ ያላ ጥያቄ ሁኗል። እነኝህ ቡድኖች እንደሚገልጹት ህዝባቸው በአድዋ፥ሽሬ እና አክሱም ትግርኛ ተናጋሪዎች እየተበዘበዙ ፥ የፓለቲካ እና ኢኮኖሚ መድሎ እና መገለል ሰለባዎች ሁነዋል። እንደ እነርሱ አገላለጽ የመቀሌ ከተማ መሬት፤ሃብት እና አመራር ከሌላ አካባቢ በመጡ ትግሬዎች የተያዘ ሲሆን የአካባቢው ተወላጆች ለታጋይነት ካልሆነ ለሌላ ዕድል አይፈለጉም። የአድዋ፥አክሱም እና ሽሬ ተወላጆች ለስላጣን እና ሃብት ሲመረጡ የእንደርታ፥ኩናማ እና ኢሮብ ተወላጆች ግን ለሞት እና ለእስራት ይመረጣሉ። ሌላው አንዳንዶች እንደሚገልጹት ትግራይ ውስጥ አድስ በመጨቆን ላይ ያለ የህዝብ ስብጥር ይገኛል - ይህም ከመሃል አገር በየመንግስታቱ ዘመን በውትድርና ሂደው ከትግራይ እናቶች የተወለዱ የህብረተሰብ ክፍል ሲሆን ይህ ህዝብ ከፍተኛ ድርሻ ያለው እንደ ሆነ ይገመታል።

የትግራይ ክፍለ ሀገርን የውስጥ ችግር ውጫዊ ለማድረግ የወያኔ ወይም የሰሜን ትግራይ ቡድን የማያቆም ጥረት ስለሚያደርግ መላ ኢትዮጵያ ይሁን የእንደርታን እና ሌሎችን ነጻ ለማውጣት ትግራይን ሁለት ክልል መክፈል መልካም ስልት ሊሆን ይችላል

Post Reply