Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ከአራት አመት የቁልቁለት ጉዞ ወዴት?

Posted: 13 Apr 2022, 19:27
by sarcasm

Re: ኢትዮጵያ ከአራት አመት የቁልቁለት ጉዞ ወዴት?

Posted: 13 Apr 2022, 19:38
by Ethoash
መፍት ሄው አንድ እና አንድ ነው። እሱም አማሮችንን ሳይወዱ በግድ ጎንደርን ይዘው እንዲገነጠሉ ማረግ ነው።

አማሮችን ለማስረዳት መሞከር ፣ እነሱ እስከሚበስሉ እኛ እናራለን አለ መሐመድ ከግብፅ።

በወይይትማ የሚያምንማ ካለ አማሮች ስለጠኑ ማለት ነው። በወይይት አያምኑም። እነሱ ወይይት የሚሉት ወይኔ እጅ ስጥቶ እስርቤት ወርዶ ሲያዩ ብቻ ነው። በዘጠኛ አንድም የሆነው ይህ ነው። አሜሪካኖች ሊያደራድሩ ሲመጡ አማሮች ኤርትራን በሙሉ ስጡን ማለት ጀመሩ። የጋሼ ጎሹን ንጝግር መስማት በቂ ነው። ጎሹ አስብን ስጥታቹን ኤርትራኖች ይገንጠሉ ብሌ ቢል አንድ ነገር ። እሱ ግን አሜሪካኖች የእኛ ጎደኞች ስለነበሩ አዳልተውም ቢሆን ኤርትራን መልሱልን ብሎ አማላጃ አቀረበ ። አሜሪካኖች መች ሊሽወዱ ሞኝ ሆነው እኮ አይደለም ሱፕር ፕወር የሆኑት የማይሆን መሆኑን ሲያውቅ ሁሉንም አገር ለትግሬዎቹ ስጡዋቸው። ለስላሳ አመት ትግሬዎች አላሳፈሩዋቸውም።

ከስላሳ አመት በኋላ አሜሪካ መልሳ ለአማሮች ስልጣን ስጠቻቸው ። ምን አረጉበት ጦርነት። አሁንም አማሮች ጦርነቱን ያበቃሉ ብሌ ማስብ ሞኝነት ነው ይልቁንስ መገንጠልና ስላም ማወረድ ነው። እስቲ ጎንደር ብቻዋን ተገንጥላ ምን ያህል እንደምት ዘልቅ ። እናያለን። እኛ እነሱ ከሌሉ አስር አመት ሲበዛብን ነው አንዴ ነው ኢኮኖሚያችን የሚመነገደው።