Page 1 of 1
የአማራ nationalism የሰርቢያ ዓይነት ባሕርይ አለው። ከትግራይ ጋር ያለው የጠላትነት መተያየት ይታወቃል። ከሱዳን ጋር የመሬት ችግር አለው። በደቡብ ጋር ከኦሮምያ የሚጣላ ከሆነ . .
Posted: 13 Apr 2022, 19:15
by sarcasm
"አብን በወልቃይት ኢሕገመንግስታዊ በሆነ መንገድ መሬት ተወርሮ፤ ተይዞ፤ ከዛ ቦኃላ ያንን ሕጋዊ ለማድረግ የፖለቲካ መፍትሄ ነው የምንፈልገው ማለት አግባብ ያለው አይደለም"
የኦሮሞ ደርጅቶች ከአብን ጋር ሊሰሩ ፈቃደኛ ይሆኑ ይሆን? አብን በሌሎች ድርጅቶች እንዲታመን ምን ማድረግ ኣለበት?
Re: የአማራ nationalism የሰርቢያ ዓይነት ባሕርይ አለው። ከትግራይ ጋር ያለው የጠላትነት መተያየት ይታወቃል። ከሱዳን ጋር የመሬት ችግር አለው። በደቡብ ጋር ከኦሮምያ የሚጣላ ከሆነ
Posted: 12 Jul 2023, 08:52
by sarcasm
The whole አማራ ታጥቆ ዶ/ር አቢይን አይገለብጥም!
ሻለቃ ዳዊት ካየህ ወለጋ የአማራ ነው ይላል ለመቀስቀስ
ልክ ሰርቦች እንደነበራቸው! የኛ ነው! ወለጋ አማራ አልነበረም፤ ከሆነ ደግሞ፤ አልፏል! የለም! ዛሬ የሚኖረው ኦሮሞ ነው። እርሳው! ለማስመለስ አትሞክር። እብድ ነህ ከሞከርከው!
አቶ ባይሳ -በራሺያ የተባ/ መንግስታት ኃላፊ
Re: የአማራ nationalism የሰርቢያ ዓይነት ባሕርይ አለው። ከትግራይ ጋር ያለው የጠላትነት መተያየት ይታወቃል። ከሱዳን ጋር የመሬት ችግር አለው። በደቡብ ጋር ከኦሮምያ የሚጣላ ከሆነ
Posted: 12 Jul 2023, 09:35
by Abere
ይህ ሁሉ ትርምስ ለምን ተፈጠረ ብሎ መጠየቅ የተሻለ ነው። ለዚህ ብቸኛ መንስዔው ወያኔ እና ኦነግ ብቻቸውን (አማራን በማግለል) አገሪቱን የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ ስለተቃረጧት ነው። የሰው ድርሻ ወስደዋል - ከወሰዱ ዘንድ ደግሞ ቢቻል በስምምነት ካልተቻለ ግን ተፍተው ይመልሳሉ። ማንም አይደለም እኮ የሚወጋቸው እራሱ ያለ አግባብ ማንነቱ የደፈጠጠው እና እርስቱ የተወሰደው የእዛው አካባቢ አማራ ነው። ወልቃያቴ እኮ ነው እራሱ ወራሪ ወያኔን የተዋጋው፤ ራያ እራሱ እኮ ነው ወያኔን የተዋጋው። ትግሬ ወያኔዎ ወልቃይት ወጋን ወይም ራያ ወጋን አትሉም ምክንያቱም ያን ካላችሁ ወራሪ መሆናችሁ ይታወቅባችሗል።ኦሮሞ ውስጥም ችግር አለ። መፈታት አለበት። ለምሳሌ ሰሜን ሸዋ ደራ - በደንብ አውቀዋለሁ። ጉንዶ መስቀል ከተማ ብዙ ተመላልሻለሁ በገጠር ቀበሌዎች ሁሉ ተዘዋውሬያለሁ። ህዝቡ በጣም የሚወደድ እና ቅን ህዝብ ነው። ኦሮሞ የሚኖርበት ቀበሌ ገበሬ ማህበር አይቻለሁ፤ ሙሉ በሙሉ አማራ የሚኖር በት ቀበሌ ገበሬ ማህበር አያቻለሁ። ግን የኦሮሞ ነው ተብሎ አማራዎች ተደፍጥጠዋል - ልጆቻቸው ትምህርት ቤት አይማሩም፤ ብዙ ጊዜ ለስብሰባ አማራዎች ጉንዶ መስቀል አይመጡም። ይህ ችግር ለምሳሌ በምን መልክ ይፈታል? በአቦ ሰጥ እና ፊሪምባ እና አይነት አይነቱን ለትግሬ እና ለኦሮሞ ከተሰጠ ሌላው ዝም አይልም፡ ፊሪምባ እና አይነት አይነቱን አቧራ ላይ ያስነጥቀዋል። እንደ አገር ለመቀጠል ይህ ያልነበረ የጎሳ ቅራቅንቦ መፈረስ አለበት። ሰርቆ ለመገንጠል የሚችል አንዳች አይችልም። ሌባ ወያኔ እና ሌባ ኦነግ ኢትዮጵያን ሲሰርቁ አማራ ስለከለከላቸው ብቻ ነው። የሌባውን እጁን አርግፎ ነው ወልቃይት እና ራያን ያስቀረው። ይኽኔ ወያኔ ቢቀናው አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ተመስርታ ምዕራባዊያን ወዲያውኑ ዕውቅና ሰጥተዋት ነበር። ግን አማር ሙቼ ነው ቁም ሌባ ባንዳ እርስት ህዝቤን የሚወስደው በማለት አስረግፎታል።