Page 1 of 1

ከመቀሌ እስከ ደብረ-ብርሃን በአፈግፍግ እና በሽሽት ስለታዋቂው የኦሮሙማ ጀኔራል የህይወት ታሪክ በምስል እና በቪድዮ እባካቻችሁ የምትችሉ አቅርቡልን።

Posted: 12 Apr 2022, 09:51
by Abere
ከመቀሌ እስከ ደብረ-ብርሃን በአፈግፍግ እና በሽሽት ስለታዋቂው የኦሮሙማ ጀኔራል የህይወት ታሪክ በምስል እና በቪድዮ እባካቻችሁ የምትችሉ አቅርቡልን።

እንደ ሰማሁት ይህ የመከላከያ ኦሮሙማ ጀኔራል ወታድሮች በቅጽል ጀኔራል አፈግፍግ ይሉታል። የዚህ ጀኔራል ዋና ተልዕኮ የመከላከያ ወታደርን በማደናበር እና በማስፈራራት መሳርያ እና ትጥቅ ለወያኔ ሰጥቶ መሸሽ ነው። የወያኔ ሚሊሻዎችም የዚህን አፈግፍግ ጀኔራል ወታደሮች ገቡ ሲባል በጎቹ መጡ ብለው ይጠሯቸዋል። ሴረኛው ኦሮሙማ ባህላዊ ጀኔራል የአማራ ልዩ ሃይል እና ፋኖ ዐርበኞች ነጻ ያወጧቸውን መሬቶች የእኛ ወታደር ይጠብቀዋል በማለት አታልለው ለወያኔ ይሰጣሉ። አንዳንድ ጊዜ በከባድ መሳርያ በመደብደብ በርካታ ፋኖዎችን ገድለዋል። ትናትና ይህ ኦሮሙማ ጀኔራል ከኦሮሙማ መከላከያ በተሰጠው ትዕዛዝ ወልድያ እና ቆቦ ተመሳሳይ ደባ ሊፈጽም ሲል በፋኖ ሃይል የውርደት ማቅ ተከናንቦ - የመከላለያን ቅስም ሰብሮታል። አሁን በአማራ ክልል መከላከያ እንደ ሴት ውሻ ነው የሚታየው።