Page 1 of 1

Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 11 Apr 2022, 21:37
by Axumezana

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 11 Apr 2022, 21:50
by sesame
Low IQ Agame, doesn't understand that there is no infrastructure to distribute the electricity. Do you think electricity can be bagged like grain and transported by trucks? It requires a huge investment in building the grid that is to transport it.

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 11 Apr 2022, 22:41
by Axumezana
Ascari that is not your business and do not try to explain what you do not know!

A power line 650 kilometers long was completed to connect the electricity generated at the dam to the country's power grid.

https://www.voanews.com/a/africa_ethiop ... 06049.html

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 12 Apr 2022, 09:55
by DefendTheTruth
Axumezana wrote:
11 Apr 2022, 22:41
Ascari that is not your business and do not try to explain what you do not know!
Yes, it is your business as a ተላላኪ ወይም ጉዳይ አስፈጳሚ.

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 12 Apr 2022, 10:07
by Ethoash
DefendTheTruth wrote:
12 Apr 2022, 09:55
Axumezana wrote:
11 Apr 2022, 22:41
Ascari that is not your business and do not try to explain what you do not know!
Yes, it is your business as a ተላላኪ ወይም ጉዳይ አስፈጳሚ.
ምን ለማለት ፈለግህ መለስ ግድብ እኮ ። የመለስ የእጅና የአምሮ ወጤት ነው። ሁሉ ወርቃማ ልጆቹ ሊኮሩበት የሚገባ ሀበት ነው። ማንም አማራ ቦንድ ዛይገዛ ፣ ለማፍረስና ለማቆም ሲታገል ወርቃማዎቹ ነበር እኮ ግድቡን የደገፉት። ታድያ ምን ጥፋት አለባቸው ግድባችን የት ድረስ ለማለት ካልሆነ የቦንዱን ክፍያ ከፍላቹሁ አስናብቱዋቸው አለበለዚያ አፋቹሁን ለጉማቹሁ ክብር ሱጡዋቸው አንድ ትልቅ ታሪክ ከአድዋ በላይ ስለስሩላቹ ።

አሁን የኔ ጥያቄ በመለስ ግዜ ስድስት ሺህ ሜጋ ዋት ያመነጫል ተብሎ ነበር። አሁን ሁለቱ ማመንጫ ተደፍነው አምስት ሺህ ሜጋ ብቻ የማምረቱ ጉድ ምንድነው ነው የኔ ጥያቄ ። አንተ የዶክተር ዝናቡን ኪስ ስለምታውቅ ምክን ያቱን ትነግረን ይሆናል።

እንዳልኩት ግብፅን ለማስደስት አቅሙን ቢቀነስ ፣ ከስላም የሚበልጥ የለም ሀይሉ ቢቀነስ ምንም አይደልም ። ግን ለዘላለም ያቺን አንድ ሺ ሜጋ ሀይል እንዳያመርት አርጎ ግድቡን መድፈን ምን ይሉታል ሞተር የሚገባበት ቀዳዳ ተደፍኖዋል ። ግብፅ ሳትጠይቅ አብይ ያረገው ጉድ ነው። ተስፋ አረጋለሁ ጥያቄ እንደገባህና እንደምትመልስልኝ።

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 12 Apr 2022, 10:46
by Sam Ebalalehu
A region that has never been able to feed itself anytime in recorded history being called a “ Golden” tribe is something — what could I say — interesting.

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 12 Apr 2022, 10:58
by Ethoash
Sam Ebalalehu wrote:
12 Apr 2022, 10:46
A region that has never been able to feed itself anytime in recorded history being called a “ Golden” tribe is something — what could I say — interesting.
ከደርግ ባርነት ያላቀቁህ እኮ ተርበው ታርዘው ነው። ረሀቡን ችለው ነው። አዲስ አበባ የዘይት ዋጋ ተወደደ ብላቹሁ አይደለም ስማይን ለመቧጠጥ ምን ቀረቹሁ ። ትግሬዎች ወርቅ መሆናቸውን ሁለት አመት ተዘግቶባቸው ነፃነታቸውን አላስነኩም። እንደገና አሁንም ተርበው በአባይ ግዜ ነፃ ያወጡሀል። ወይ እራሳቸውን ችለው ይወጣሉ ። ከእሁን በኋላ ግን እንደ ይሳያስ ያለ መሪ መጥቶ ኢትዬዽያን ቢገዛት ወይ አብይ ራሱ ለስላሳ አመት ኢትዬዽያን ቢገዛት ማነ ነው ነፃ የሚያወጣህ። እንግዲህ እናያለን ያለ ትግሬዎች ኢትዬዽያ በአንድነት ቋማ አፊሪካን ያስደመመው በወርቃማዎቹ ግዜ ነው።

ትግሬዎች ምንም ባይስሩ አባይን በመገደባቸው ብቻ ወርቃማ ያረጋቸዋል
ትግሬዎች ምንም ባይስሩ አስር ባለ አስር ቢሊዬን ዶላር የሱካር ፋብሪካ መስራታቸው ወርቃም ያረጋቸዋል
ትግሬዎች ምንም ባይስሩ ከአዲስ አበባ እስክጁቡቲ የኤሌትሪክ ባቡር ወይም የውሃ ባቡር መስራታቸው ወርቃም ያረጋቸዋል
ትግሬዎች ምንም ባይስሩ ለስላሳ አመት ያለጦርነት ኢትዬዽያን ስላቆዩ ወራቃማ ያረጋቸዋል
ትግሬዎች ምንም ባይስሩ ሕግ መንግስት ስለፃፉ ፈደራል መንግስት ስለመስረቱ የዘላለማዊ ስላም የሚያመጣ ሲስተም ስለሚያመጣ ይህ ወርቃማ ያረጋቸዋል።
ትግሬዎች ምንም ባይስሩ አማራውን አፉን ይዞ ስላሳ አመት ስለዘጉትና እድገት በማምጣታቸው ወርቃም ያረጋቸዋል
ትግሬዎች ምንም ባይስሩ የመናገር ነፃነት፣ ስላማዊ ስልፍ የማረግ ልጆቹን በሙሉ ጀግና አርገው ሳይፈሩ የመናገር መብትና ባህል ስላቀረፁ ወርቃማ ያረቸዋል

ወዘተ።

Re: Abiy has to explain why GERD has stopped generating power!

Posted: 12 Apr 2022, 14:11
by Sam Ebalalehu
There was no “ slavery” during Derg. Yes, in the name of socialism it imposed fascism that cost the lives of many. As for being freed by your uncles I say “ weraj ale.” No matter their politics, those guys have been Ethiopians. It is hard to say the same thing about the guys from your neighborhood.