Page 1 of 1
ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 19:26
by Ethoash
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 19:35
by Ethoash
Indigenous Process Of Making Pressure Cooker with Amazing Skills
ይህ ደግሞ አጃይብ ነው። እንዴት አርገው Pressure Cooker እንደሚስሩ ተመልከት እኔ አንዴ አይዲያውን ተወስዶ የሚሻሻውን ነገር አሻሽሎ በጥራትና በንፅህና አገራችን ውስጥ ይስራል ። ለምን ፓክሲታኖች እንደሚስራ አሳይተውናልና።
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 20:00
by Ethoash
የትልቅ ብረት ድስት ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 |Price of cooking posts in Ethiopia 2020
ይሄው ጉዱን ስሙ አስራ አንድ ሺህ ብር አንድ ድስት የሚያወጣ ከሆነ ። እኛው አገር ውስጥ በትንሹ ቴክኖለጂ ተጠቅመን ብንስራው የትናየት በደረስን ነበር። ያው ሕንዶቹም ከላይ ከምታዬት ቦታ ተስርቶ ነው የሚመጣው አናካብድ ። ቆርጠን እንነሳ ።
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 20:07
by Ethoash
አረ ይህንን ጉድ ተመልከቱልኝ እንዴት በቀላሉ እንደሚስራ አረ የአገሬ ስዎች አንዱን እንዲህ ስርታቹሁ ሚሊዬነር ሁኑ
Oil Cans | Unbelievable Technique Of Making Oil Cans In Local Factory
Brilliant technique of lead acid battery restoration
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 20:13
by Ethoash
How to Electric Motor Making in Factory | Amazing Electrical Motors Manufacturing Process
ግዜያቹሁን ስጥታቹሁት ተመልከቱ ። በምንም በኮሜዲና በፖለቲካ ከምታጠፉት ግዜያቹሁን ይህንን ጉድ ተመልከቱ እንዴት በቀላሉ እንደሚስራ ። ይህ የኤሌትሪክ ሞተር ለሁሉ ነገር የሚጠቅመን ነው ። ስንት የተበላሽ ሞተርም መጠገን እንችላለን እናም ሚሊዬነር መሆንም ይቻላል።
ስረሚክ በአገራችን አለ ። አረ ባካቹሁን ብልጣብልጥ ሆነን እነዚህ እንኩዋን ከውጭ አናምጣ አገራችን ውስጥ እንስራው።
Mass Production Process Ceramic of Mugs in Factory || How Tea Cups are Made
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 20:28
by Selam/
አቶ ዐመዶ,
Be careful, aluminum cookware will worsen your cancer, senility & Alzheimer disease.
Use either cast iron or shakla dist like me. You will be less erratic, if not sharp.

Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 11 Apr 2022, 20:56
by Selam/
አቶ ዐመዶ
Unbelievable! They cloned a cast iron dc generator frame within an hour. Just like that, no quality control & nothing. I wonder how long it would last.
Ethoash wrote: ↑11 Apr 2022, 20:13
How to Electric Motor Making in Factory | Amazing Electrical Motors Manufacturing Process
ግዜያቹሁን ስጥታቹሁት ተመልከቱ ። በምንም በኮሜዲና በፖለቲካ ከምታጠፉት ግዜያቹሁን ይህንን ጉድ ተመልከቱ እንዴት በቀላሉ እንደሚስራ ። ይህ የኤሌትሪክ ሞተር ለሁሉ ነገር የሚጠቅመን ነው ። ስንት የተበላሽ ሞተርም መጠገን እንችላለን እናም ሚሊዬነር መሆንም ይቻላል።
ስረሚክ በአገራችን አለ ። አረ ባካቹሁን ብልጣብልጥ ሆነን እነዚህ እንኩዋን ከውጭ አናምጣ አገራችን ውስጥ እንስራው።
Mass Production Process Ceramic of Mugs in Factory || How Tea Cups are Made
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 13 Apr 2022, 16:36
by Ethoash
አንተ ደደብ ልዘጋህ ፈልግ ነበር ደግሞ ብለህ ብለህ አልሙኒየም ካንስር ያመጣል አልክ
አልሙኘም እኮ ሽክላ አፈር ነው። ከአፈር ነው የሚስራው ስው ስራሽ አይደለም ። ብዙ ታሪክ አለኝ ስለአሊሙኒየም ጠብቀኝ እመለስበታለሁ። እንዴት አሜሪካ አፍሪካ እንዳታደግ ሴራ እንደምታስራ እነግርህለሁኝ
እንዴት የልብስ ማጠቢያው ማሽን እንደሚስራ አየህ ። በጣም አለገረመህም
see this video and learn how to cast pot anyone even u can do it try it..
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 13 Apr 2022, 19:38
by Selam/
አቶ ዐመዶ፥ አቶ አሸቦ፥
Why don’t you then munch a cup of bauxite or cinnabar and see what happens? Since you’re inherently cancerous, most probably nothing would happen. KIFFU!
Ethoash wrote: ↑13 Apr 2022, 16:36
አንተ ደደብ ልዘጋህ ፈልግ ነበር ደግሞ ብለህ ብለህ አልሙኒየም ካንስር ያመጣል አልክ
አልሙኘም እኮ ሽክላ አፈር ነው። ከአፈር ነው የሚስራው ስው ስራሽ አይደለም ። ብዙ ታሪክ አለኝ ስለአሊሙኒየም ጠብቀኝ እመለስበታለሁ። እንዴት አሜሪካ አፍሪካ እንዳታደግ ሴራ እንደምታስራ እነግርህለሁኝ
እንዴት የልብስ ማጠቢያው ማሽን እንደሚስራ አየህ ። በጣም አለገረመህም
see this video and learn how to cast pot anyone even u can do it try it..
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 14 Apr 2022, 10:13
by Ethoash
ስለ አለሙንየም ታሪክ በአፍሪካ Dr. Kwame Nkrumah
የመጀመሪያ ፕሬዘንዳንት በስልሳዎቹ ልክ ነፃነታችውን እንዳገኙ ጋናን በኢኮኖሚ ለማሳደግ ፈለጉ። ለዚህም ደግሞ አልሙኒየም የሚስሩበት ጥሬ አብት አላቸው ይህንን ቦክሳይት ወድ አልሙኒየም ለመቀየር የሐይድሮ ሀይል ለማቋቋም ፍልጎ ወድ አሜሪካ ሄደ ። አሜሪካ ሲደርስ ። አንተ ይህ ሁሉ የኤሌትሪክ ሀይል ምን ይስርልሀል አሉት ። ታድያ አሜሪካ ድረስ ሄዶ ባዶ እጁን እንዳይመልሱት ሂድና የአለምን ባንክ ጠይቅ ይሉታል ። የአለም ባንክ ደግሞ ይህ ሁሉ ኤሌትሪክ በጣም ስለሚበዛባቹህ የሚገዛህ ፋብሪካ ፈልግ ይሉታል። የጋናው መሪ ጡር ሲል የወርልድ ባንክ እኛ አንድ የአሜሪካ ድርጅት አለ አሜሪካም ኢንቨስት ማረግ ይፈልጋልህ ። የኤሌትሪክ ሀይሉን ለዚህ ካምፓኒ ሽጥ ይሉታል። የጋና መሪ እሺ ይልና ይህንን የአሜሪካ ካፓን ያስገባል። እንግዲህ አስተሳስቡ ጋና አንድ ሺህ ሜጋ ማምረት ከቻለች ያንን ሀይል የአሜርካ ድርጅት ከገዛ ። ጋና ብድሩዋን መመልስ ትችላለች የሚል ነው። እውነትም ጥሩ የንግድ ድርድር ይመስላል። ግን ያ ድርጅት የአሊሚየም ካምፓኒ ስለነበር የጋናው መሪ ለዚህ የአሜሪካ ካምፓኒ ቦክሳይት ለመሽጥ ይመቸኛል ብለው አስቡ ግን የአሜሪካ ካምፓኒ ሽር አስቦ ስለነበር የጋናን ቦክሳይት አልገዛም ይላቸዋል ። የጋና ቦክሳይት ጥራት የለውም ይላል። ምክን ያቱ አንድና አንድ ነው። የአሜሪካ ድርጅቶች በኮሚኒስት ግዜ የመወረስ አደጋ ስለሚገጥማቸው ሁሉን ነገር አንድ ቦታ አያርጉም። ለምሳሌ ቦክሳይቱን ከጋና ከገዙ ጋና የአልሙኒየሙን ካምፓኒ ከወረሱት ። በነገታው አለሙኒየም ማምረት ይችላሉ ማለት ነው። ግን ቦክሳይቱ ከሌላ ቦታ የሚመጣ ከሆን ። ጋና የአሊሙኒየሙን ድርጅት ቢወርሱ አልሙየም ማምረት አይችሉም ለምን ቦክሳይቱን አሜሪካ ከጋና አይደለም የምታገኘው። ጋኖች ደግሞ ቦክሳይቱን ለማውጣት ቴክኖለጂው የላቸውም ማለት ነው።
ስለዚህ የጋናን ሀይድሮ የአሜሪካ ካምፓኒ በርክሻ እየገዛ ጋናን አደኽ ያት ። ጋኖች ብድራቸው ከፍለው ትርፉን ለአገር ማዋል አልቻሉም ። ለምን ትንሽ ዋጋ ስለሚከፈል ስለዚህ ጋና የአሜሪካ ድርጅትን ዋጋ ጨምሩ ብሉዋቸው እንቢ አሉ ። ታድያ ጋናው መሪ ዘዴ ፈልጎ ኤሌትሪክ ማምረቱን ቀነስ ይህም አሜሪካኖቹ ዋጋ እንዲጨምሩ ተገደዱ በዚህ ግዜ ጉቦና ብዙ መንዛዛት ስለተጠናወተው የጋና መሪ ካስበው ከኢኮኖሚ እድገት ተስናከለች ጋና ሳታደግ ቀረች።
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 14 Apr 2022, 19:59
by Selam/
አቶ ዐመዶ፥ አቶ አሸቦ፥
Thinking backward is a sign of intellectual disability. You started by copying & pasting Indian video clips that show how pot is made out of scrap aluminum. You quickly declared that it could easily be adopted in Ethiopia, not realizing that India has one of the largest bauxite deposit in Asia and it’s also among the largest smelters of aluminum.
Now you’re backpedaling to find out about the history of bauxite & its smelting limitations in Africa. That’s where you should have started in the first place rather than jumping on pot manufacturing opportunities. You are such a dense piece of sh!t!
Ethoash wrote: ↑14 Apr 2022, 10:13
ስለ አለሙንየም ታሪክ በአፍሪካ Dr. Kwame Nkrumah
የመጀመሪያ ፕሬዘንዳንት በስልሳዎቹ ልክ ነፃነታችውን እንዳገኙ ጋናን በኢኮኖሚ ለማሳደግ ፈለጉ። ለዚህም ደግሞ አልሙኒየም የሚስሩበት ጥሬ አብት አላቸው ይህንን ቦክሳይት ወድ አልሙኒየም ለመቀየር የሐይድሮ ሀይል ለማቋቋም ፍልጎ ወድ አሜሪካ ሄደ ። አሜሪካ ሲደርስ ። አንተ ይህ ሁሉ የኤሌትሪክ ሀይል ምን ይስርልሀል አሉት ። ታድያ አሜሪካ ድረስ ሄዶ ባዶ እጁን እንዳይመልሱት ሂድና የአለምን ባንክ ጠይቅ ይሉታል ። የአለም ባንክ ደግሞ ይህ ሁሉ ኤሌትሪክ በጣም ስለሚበዛባቹህ የሚገዛህ ፋብሪካ ፈልግ ይሉታል። የጋናው መሪ ጡር ሲል የወርልድ ባንክ እኛ አንድ የአሜሪካ ድርጅት አለ አሜሪካም ኢንቨስት ማረግ ይፈልጋልህ ። የኤሌትሪክ ሀይሉን ለዚህ ካምፓኒ ሽጥ ይሉታል። የጋና መሪ እሺ ይልና ይህንን የአሜሪካ ካፓን ያስገባል። እንግዲህ አስተሳስቡ ጋና አንድ ሺህ ሜጋ ማምረት ከቻለች ያንን ሀይል የአሜርካ ድርጅት ከገዛ ። ጋና ብድሩዋን መመልስ ትችላለች የሚል ነው። እውነትም ጥሩ የንግድ ድርድር ይመስላል። ግን ያ ድርጅት የአሊሚየም ካምፓኒ ስለነበር የጋናው መሪ ለዚህ የአሜሪካ ካምፓኒ ቦክሳይት ለመሽጥ ይመቸኛል ብለው አስቡ ግን የአሜሪካ ካምፓኒ ሽር አስቦ ስለነበር የጋናን ቦክሳይት አልገዛም ይላቸዋል ። የጋና ቦክሳይት ጥራት የለውም ይላል። ምክን ያቱ አንድና አንድ ነው። የአሜሪካ ድርጅቶች በኮሚኒስት ግዜ የመወረስ አደጋ ስለሚገጥማቸው ሁሉን ነገር አንድ ቦታ አያርጉም። ለምሳሌ ቦክሳይቱን ከጋና ከገዙ ጋና የአልሙኒየሙን ካምፓኒ ከወረሱት ። በነገታው አለሙኒየም ማምረት ይችላሉ ማለት ነው። ግን ቦክሳይቱ ከሌላ ቦታ የሚመጣ ከሆን ። ጋና የአሊሙኒየሙን ድርጅት ቢወርሱ አልሙየም ማምረት አይችሉም ለምን ቦክሳይቱን አሜሪካ ከጋና አይደለም የምታገኘው። ጋኖች ደግሞ ቦክሳይቱን ለማውጣት ቴክኖለጂው የላቸውም ማለት ነው።
ስለዚህ የጋናን ሀይድሮ የአሜሪካ ካምፓኒ በርክሻ እየገዛ ጋናን አደኽ ያት ። ጋኖች ብድራቸው ከፍለው ትርፉን ለአገር ማዋል አልቻሉም ። ለምን ትንሽ ዋጋ ስለሚከፈል ስለዚህ ጋና የአሜሪካ ድርጅትን ዋጋ ጨምሩ ብሉዋቸው እንቢ አሉ ። ታድያ ጋናው መሪ ዘዴ ፈልጎ ኤሌትሪክ ማምረቱን ቀነስ ይህም አሜሪካኖቹ ዋጋ እንዲጨምሩ ተገደዱ በዚህ ግዜ ጉቦና ብዙ መንዛዛት ስለተጠናወተው የጋና መሪ ካስበው ከኢኮኖሚ እድገት ተስናከለች ጋና ሳታደግ ቀረች።
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 16 Apr 2022, 09:27
by Ethoash
Where we get scrap aluminum? this is million dollar question the answer is very simple from ቆርቆሮ ያለው። now u have to deal with Golden if u want scrap aluminum.
step by step what u need to recycle scrap aluminum ... in today Ethiopia they make siding and window out of aluminum and it is fairly easy to find scrap aluminum. to days car make out of aluminum so it might be easy to find the whole gear box made out of aluminum. i to tell aluminum from metal is very simple aluminum is not magnetic
Melted wheel rim. How much aluminium in wheels. ASMR Metal Melting . Hotmetal aluminium casting
SHREDDING & MELTING 1615 Aluminium CANS!
How To Make An Electrical Arc Furnace -
How To Make The Mini Metal Foundry
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 16 Apr 2022, 11:52
by Selam/
አቶ ዐመዶ፥ አቶ አሸቦ፥
አንተ ደንቆሮ፣ ደግሞ ወደ ቆርቆሮ ዘለልክ? You don’t even know the difference between ቆርቆሮ (which is galvanized steel) & aluminum. Use galv steel for cooking, you will be dead. Claiming it’s easy to find scrap aluminum from siding, windows & cars is a sign of senility & retardation. Are you going to tear down buildings to reclaim alum panels, curtain walls & windows? What a moron! You could say soda or beer cans. But even that’s impractical. The magnesium in extruded metals is toxic for the kind of cooking in Ethiopia. And where do you get the energy to melt a barrel of scrap metal to 1000deg?
You know what your problem is? You copy & paste video clips from Asia & try to force fit them into Ethiopia. It’s like putting the cart before the horse. The other day, you found a domestic oil pressing tool & declared that you found the cure for oil shortage. Really? Thanks to Woyane, oil-seeds don’t exist in the domestic market anymore. People can’t even find flax-seeds these days to use them as a substitution to oil. First experiment your findings yourself before telling others to grab them as a job opportunity. KIFFU!
Ethoash wrote: ↑16 Apr 2022, 09:27
Where we get scrap aluminum? this is million dollar question the answer is very simple from ቆርቆሮ ያለው። now u have to deal with Golden if u want scrap aluminum.
step by step what u need to recycle scrap aluminum ... in today Ethiopia they make siding and window out of aluminum and it is fairly easy to find scrap aluminum. to days car make out of aluminum so it might be easy to find the whole gear box made out of aluminum. i to tell aluminum from metal is very simple aluminum is not magnetic
Melted wheel rim. How much aluminium in wheels. ASMR Metal Melting . Hotmetal aluminium casting
SHREDDING & MELTING 1615 Aluminium CANS!
How To Make An Electrical Arc Furnace -
How To Make The Mini Metal Foundry
Re: ከሳውዲ ለሚመለሱ ስራ ፈጠራ ፣ ነጭ መስሎዋቸው ፣ ከፓኪስታን ለወለዱት በተለይ
Posted: 16 Apr 2022, 12:21
by Ethoash
should i have to teach u every thing there are blacksmith in Ethiopia who melt iron using traditional method... it is very easy all u need is oxygen blow oxygen and u got FURNACE...
Fire and Forge: Glimpsing the Craft of an Ethiopian Blacksmith.
This mini-documentary offers a glimpse of a traditional blacksmith at work, in a remote village in the Amhara region of Ethiopia.