Page 1 of 1

መከላከያ በዐዋጅ ድብቅ ማንነቱን አወጣ- እንደተናገርነው ቁጥር 2 ወያኔ/ኦነግ ነው። መሸሽ እና መሸነፍ ባህሉ የሆነው ኦሮሙማ መከላከያ የፋኖን ስንቅ እና ትጥቅ ሊዘርፍ ሲል እጅ ከፈንጅ ተያ

Posted: 11 Apr 2022, 17:07
by Abere
መከላከያ በዐዋጅ ድብቅ ማንነቱን አወጣ- እንደተናገርነው ቁጥር 2 ወያኔ/ኦነግ ነው። መሸሽ እና መሸነፍ ባህሉ የሆነው ኦሮሙማ መከላከያ የፋኖን ስንቅ እና ትጥቅ ሊዘርፍ ሲል እጅ ከፈንጅ ተያዘ።

የአገር መከላከያን ተክቶ በኦነግ-ብልጽግና እና በከሃዲ ተገንጣይ ትህነግ የተቃጣውን ኢትዮጵያን የማፍረስ ጦርነት እና ሴራ በድል ለ2 አመታት ፋኖተወጥቷል። በህዝብ ግብር እየተቀለበ ለወያኔ መሳርያና ትጥቅ እየስረከበ ሲመቸውም እየሸሸ በተለይም የወሎን አማራ ህዝብ በትግሬ ወራሪ መንጋ ሲያዘርፍ የነበረው ኦሮሙማ ብልጽግና መከላከያ እንደ ለመደው አማራን በመጭው ክረምት ከወያኔ ጋር ተመሳጦሮ ድጋሜ ለማስወረር እና ለማስደፈር በሰሜን ወሎ ወልድያ ራያ ቆቦ ሀ ብሎ የክህደት ስራውን ቢጀምርም አልተሳካለትም። በርካታ ከሃዲ ወታድሮቹን ለጥይት እራት አድርጓል። በውሎ ህዝብ ዘንድ መከላከያ እንደ ውሻ የታየ ወራዳ ኦሮሙማ ፈሪ ሽፍታ መሆኑ ተመስክሯል። መከላከያ የለበሰ ዩኒፎርም የሌባ እና የቀማኛ እንጅ የሀገር ወዳድ ጀግና ዐርበኛ ወታደር አይደለ። ትግል እና ጀብዱ በሚፈጸምበት ዐውድ የኦሮሙማ መከላከያ እንደ ውሻ ጅራቱን እግሩ ውስጥ ሸጉጦ ይፈረጥጣል። የአማራ ፋኖ ከትግሬ ተራ መንጋ ወራሪ ከበባ ሰብሮ ከመታረድ በጭንቅ ቀን የደረሰለትን ለመክዳት በዙ እርቀት አልተጓዘም። በዚህ ይዞታ መከላከያ ተሸንፏል - የአማራን ህዝብ በድጋሜ ማታለል አይችል። በአማራ ህዝብ ጉያ ሆኖ ሊኖር አይችልም። አሁን በአማራ አይን ኦሮሙማ መከላከያ ውሻ ነው።

Re: መከላከያ በዐዋጅ ድብቅ ማንነቱን አወጣ- እንደተናገርነው ቁጥር 2 ወያኔ/ኦነግ ነው። መሸሽ እና መሸነፍ ባህሉ የሆነው ኦሮሙማ መከላከያ የፋኖን ስንቅ እና ትጥቅ ሊዘርፍ ሲል እጅ ከፈን

Posted: 12 Apr 2022, 12:38
by Abere
ይህ ጉዳይ የውታፍ ነቃይ ተከፋይ ዩቲዩብ ሚድያዎችን እንጀራ ይዘጋ ይሆን? ደጋግምው ዋሽተው ዋሽተው የሚዋሹትን ኦሮሙማ ብልፅግና የጨረሰባቸው ይመስለኛል። ምን ይሉ ይሆን?

ፋኖ የአገር አርበኛ እንጅ የጎጥ ሽፍታ አይደለም። ፋኖ የአገር አርነት ተፋላሚ ዐርበኛ እናጅ ስልጣን ፈላጊ ባላንጣ አይደለም። ፋኖ የድፍን ኢትዮጵያ ሰማዕት እንጅ ተከፋይ ደሞዝተኛ ወይም ቅጥር ነፍስ አጥፊ አይደለም። ፋኖ ባንክ አይሰረስርም፥ሴት አይደፍርም፥ የሰው ቤት አይሰብርም/አይዘርፍም፥ ለስልጣን ወንበር አይሞትም። ፋኖ ከድል በኋላ ወደ ጎጆው እርሻ ማሳው እንጅ ከተማ ለከተማ ለዝርፊያ እና ሁከት አያውደለድልም።
ፋኖ ለአገር እና ለመንግስት ጽናት የሚታገል የእውነት ዐርበኛ - የሚታመን እርሱም የሚያምን በቃሉ የሚጸና ብርቅ የአበው ውርስ እና ቅርስ ነው።

ፋኖ እሸቴ ሞገስ የተሰዋው ለአገሩ ክብር እና ኩራት ነው። መንግስት አለኝ ብሎም ለመንግስት ልጆቼን እና ቤተሰቤን አደራ ብሎ ነው ጥላትን ረፍርፎ መስዋዕት የሆነው። መንግስት አለና? የኦሮሙማው ዐብይ አህመደ ዛሬ በወልድያ በድፋን አማራ የሚያሳድደው እና የሚያድነው እነ እሸቴ ሞገስን ነው።