
Natnael Mekonnen
i8tS1p97on3653as806io74eh750u ·
ትርጉም በናትናኤል አስመላሽ
"ከአንድ ሳምንት በላይ መቀሌ ቆይቻለሁኝ (ረጅሙ ጊዜየ)
ብዙ ተስፋ የሚያስቆሩጡ ነገሮች አይቻለሁኝ ሰሚቻለሁኝ፣ በርሃብ ፊታቸውን የገረጣ እናቶች፣ ነብሳቸው የተጣበቀ ያበጠ፣ በርሃቡ ምክንያት ለልመና የተዳረጉ ህፃናት አባቶች አይቻለሁኝ።
ቡና በሚሸጥባቸው አከባቢዎች ያለው የፖለቲካ ሃሜቶች፣ የህወሓት ደህንነት ነኝ እያሉ የሚፎክሩ የሚያስፈራሩ።
ተስፋ ቆርጦ ራሱን ያጠፋ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ።
የህወሓት ጀነራሎች አመራሮች መከፋፈል፣ ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ጋር ብንታረቅ ይሻለናል፣ ቢያንስ በሰላም እንኖራለን እያሉ ተስፋ የሚያደርጉ መሪዎች አይቻለሁኝ ሰሚቻለሁኝ።
ብዙ ጊዜ መቀሌ በመቆየቴ እየተፀፅትኩ ወደ ሰራዊት (TDF) ተመለስኩ።
በመቆየቴ ከሰራዊት የሚሰጠኝን ቅጣት ተቀብየ ሰራዊት ለመቀላቀል ጓጉቻለሁኝ።
ስለ ጠላት መደምሰስ፣ ከድል ቦሃላ ስለምትፈጠረዋ ትግራይ ለማለም ወደ ማስብበት፣ ስልጣን ከሚጓጉ ካድሬዎች የምርቅበት ቦታ ናፈቀኝ።
በአንድ ትግራይ ሁለት ዓለሞች መኖራቸውን ያሳፍራል ሲያስጠላ"