Page 1 of 1

Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 00:12
by Horus
ፍቅር ያሸንፋል ብሏል ታላቁ ቴዎድሮስ ካሳሁን !! ኬርነት ሃይል ነው! ኬርታ ሙሉ ነው ! ዬቦ !


Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 00:23
by Horus

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 00:40
by Horus

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 00:57
by Horus
ኢትዮጵያ የኬይር ሕዝብ፣ የኬይር አገር! ኢትዮጵያ ያማኞች አለም ቅዱስ ምድር !!

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 01:15
by Horus
ፍጥረት ሁሉ በራሱ ግዜ ለምልሞ አብቦ ሙሉ ኬይር ፍጹም ለሚያደርግ ሃይል ሰለብሬት አድርጉ !!

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 01:25
by Union
ይህ ሁሉ መከራ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያዘነበውን እና አሁንም እየገደለ ያለውን አብይ የተባለ አውሬ ደጋፊ ሆነህ ወረብ ምናምን ትላለህ።

እበት ነህ አንተ። እምነተቢስ

ይህን ሴጣን ማየት የማትችል እውር ነህ።

አብይ አብይ ብርሀኑ ብርሀኑ እያልክ ትሞታለህ

የጉራጌ ቅራቅንቦህን እያመጣህ ለጥፍ እስቲ። ፈለግ ፈለግ አድርግ

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 01:37
by Horus
አቶ ዩኒየን 50 አመት የተናደድከው ይበቃሃል! አንተ መንገድ የጠፋህ በግ አሁን ከሌሎች የምትማርበት ዘመን ነው !! አትንጨርጨር !!!

እስቲ በዚች ውብ የጉራጌኛ ድምጽ ዘና በል! ያንተ ጸሃይ ጠልቃለች ! አሁን ሌላ ጸሃይ ነው የሚበራው !!!


Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 01:49
by Union
ተናደድሽ እንዴ ጉሬ?
ፀሀይ በራችልህ? አንተ የሰባ አመት ሽማግሌ። አባቴ እኮ ነህ።ክክክክ
ፀሀይ ባራችኢሊ ኢንዴ? አንተ መቼም በራስህ ግዜ ፀሀይ አታበራም፣ ለአብይ በደንብ እያፈነደድክ ነው ማለት ነው። አይይይይይ። ምንተስኖት እኮ ናቹ።

ፀሀይ ግን የበራልህ ጉራጌው ብርሀኑ በፓርላማ በሸኔ ተዋርዶ በጥፊ ተመቶ ነገሮች በሙሉ ጨለማ ሲሆኑበት ነው እንዴ ላንተ የሚበራልህ። አንተ ስስታም። ለብርሀኑ እንኳን አታዝንም። እሱ ጨልሞበት አንተ በራልኝ ትላለህ

ዝም ብለህ ሁለት እግርህን ለሸኔ ትከፍታለህ

ደሞ ወረብ ምናምን ትላለህ። ወይ ጉድ አለ ታሪክ

Horus wrote:
10 Apr 2022, 01:37
አቶ ዩኒየን 50 አመት የተናደድከው ይበቃሃል! አንተ መንገድ የጠፋህ በግ አሁን ከሌሎች የምትማርበት ዘመን ነው !! አትንጨርጨር !!!

እስቲ በዚች ውብ የጉራጊት ድምጽ ዘና በል! ያንተ ጸሃይ ጠልቃለች ! አሁን ሌላ ጸሃይ ነው የሚበራው !!!


Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 01:58
by Horus
የብርሃን ልጆች ኢምር በሰማየ ሰማያት ታብራ !! የጭለማ ልጆች በጭለማ ወደ ቫሊ ኦፍ ዘ ዴድ!!


Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 02:09
by Union
:lol:

Its a beautiful song, is that in Guragigna though? :lol:

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 02:13
by Union
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጉድ በሸኔ አብይ እየተጨፈጨፈ ብርሀን በርቶልኛል አልክ?

ወይ ጉድ አለ ታሪክ

ያቺ ምጡቅ የፓለቲካ መነፅር አለችኝ ያልካትን መነፅር ደግሞ እስቲ አጠብ አጠብ አድርጋትና የጉራጌ ፍገራህን ፎግር

Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 02:28
by Horus
የኬይር ሕዝብ ሰላሙ ይብዛለት ! በሰዎች መሃከል ፍቅር የሚዘሩ ሁሉ ቅዱሳን ናቸው ! ባለም ላይ ያሉ ጥቂት ኢንተለጀንት ፍጡራን ናቸው !


Re: Let It Be Khair ኬይር ዬሁን! ኤቦ ላለ!

Posted: 10 Apr 2022, 02:43
by Union
You inferior. ከአጋሜዎቹ በምን ትለያለህ ታዲያ።

ሌባን ሌባ የሚሉም ቅድሳን ናቸው