Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

I have been waiting waiting and waiting, but now I have to break my silence…..

Post by Y3n3g3s3w » 09 Apr 2022, 17:56

Background information: ወቅቱ ወያኔ ከኢትዩጰያ ፖለቲካ አውድ የተገለለበት ወቅት ሲሆን የተለያዩ በውጭና በውስጥ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አክቲቪስቶችና የተለያዩ ቡድኖች ለመጣው ለውጥ ክሬዲት የሚሻሙበት ወቅት ነበር። :: ከነዚህ መካከል ትልቁ ደርሻ የተጫወትኩት ዋናው እኔ ነኝ እያለ መበጥረቅ ብቻ ሳይሆን "የለውጡን ካልኩሌተር (Calculator) የሰራሁት እኔው ነኝ" በማለት የሚታወቀው ጃዋር መሀመድ ይታወሳል:: እናማ ያ ካልኩሌተር ሁለት ጊዜ አፕዴት(update) ቢደረግም ውጤት አልባ ከመሆኑም በላይ ሶስተኛው ደሞ የውሀ ሽታ ሆነብኝ::

Calculator ቨርሽን 1 : ወያኔን ጣልኩበት(ቱልቱላ) :lol: :lol:


Calculator ቨርሽን 2: ቃሊቲ ቨርሽን (disastorous) :oops: :oops:

Calculator ቨርሽን 3 : ወያኔ ሸኔ ቨርሽን loading..... and i am waiting , waiting... i think this one will be supersonic misile :lol: :lol:


TheManWhoSawTomorrow