ናንሲ ፖሎሲ በኮቪድ አሳበው የታይዋን ጉዞቸውን ይሰርዙ ይሆን?
Posted: 08 Apr 2022, 12:33
ወይዘሮ ናንሲ ታይዋንን እጎበኛለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ከቻይና ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ስለደረሳቸውና ቻይናም ምንነቱ ያልታወቀ ጥብቅ እርምጃ እወስዳለሁ በማለቷ ገዳዩ እንዳይካረር ወይዘሮ ናንሲ ኮቪድ ይዞኛል በማለት ጉዞአቸውን ይሰርዙ ይሆናል የሚል አስተያየት በመስጠት ላይ ይገኛል።